ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የትውልድ ርዕይ!
ኢትዮጵያ የሀገራትን ዕጣ ፈንታ በሚወስነው የዲጂታል ዘመን ደጃፍ ላይ ትገኛለች። የኢትዮጵያ ዲጂታል 2030 ብሔራዊ ምላሻችን፤ በራስ በመተማመን፣ በፈጠራ እና በታላቅ ዓላማ ተንቀሳቅሰን ያሳዬነው ቁርጠኝነትና የማድረግ አቅም ነው።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ኢትዮጵያ የሀገራትን ዕጣ ፈንታ በሚወስነው የዲጂታል ዘመን ደጃፍ ላይ ትገኛለች። የኢትዮጵያ ዲጂታል 2030 ብሔራዊ ምላሻችን፤ በራስ በመተማመን፣ በፈጠራ እና በታላቅ ዓላማ ተንቀሳቅሰን ያሳዬነው ቁርጠኝነትና የማድረግ አቅም ነው።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

“ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር ውጤታማ የሥልክ ውይይት አድርገናል።በውይይታችን የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ የመከርን ሲሆን፣ በተለያዩ ዘርፎች ያለንን ትብብር ይበልጥ ማጠናከር በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ሃሳብ ተለዋውጠዋል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 78
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! ዘንድሮ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት የምናከብረው የተነገረው የተስፋ ቃል መድረሱን፣ የለውጥ ብርሃን መፈንጠቅ መጀመሩን፣ የመሻገር ዘመን መቅረቡን እያመንን ነው። ጉዟችን በውጣ ውረድ የተሞላ ነበር፤ ተስፋ አስቆራጭ መከራዎችን አስተናግደናል። ከእንግዲህ ፈተናው ጨርሶ አይጎበኘንም ባንልም፣ ተስፋችን የሚወለድበት የዋዜማው ዕለት ላይ ደርሰናል። የፍዳው ዘመን ላይመለስ ተሸኝቶ፣ የማንሠራራት ዘመን እንደመጣ በልበ ሙሉነት መናገር እንችላለን።…
ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ ባለፉት 10 ወራት 250ሺህ ቶን የማር ምርት ማግኘቷን የግብርና ሚኒስቴር መረጃ አመላከተ፡፡ በግብርናዉ ዘርፍ በተለይም የእንስሳት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ተቀርጾ እየተተገበረ ያለዉ ሀገራዊ የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ ከፍተኛ ዉጤት ማስመዝገቡን ቀጥሏል፡፡ በምግብ ራስን ለመቻል መንግስት በሌማት ትሩፋት እና በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየከናወነ ያለው የግብርና እና የአከባቢ ጥበቃ ልማት…
“ዛሬ የጀርመን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉልን በኢትዮጵያ እና ጀርመን መካከል ያለንን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትርጉም ያለው ውይይት አድርገናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 119
ዛሬ በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ሕዝባዊ ትዕይንቶች ተደርገዋል። ሕዝቡ በዚህ ትዕይንተ ሕዝብ ላይ ለሰላም ያለውን አቋም በድጋሚ ገልጿል። ፀረ ሰላምና ተላላኪ ኃይሎች በሚፈጽሙበት ግፍ ተማሯል። በደሙና በላቡ የገነባቸው መሠረተ ልማቶች ‘የአንተ ነን’ በሚሉት የጠላት ተላላኪዎች ሲፈርሱበት በአይኑ አይቷል። ልጆቹ ከትምህርት፣ ከብቶቹ ከግጦሽ እየተከለከሉ እጅ ከወርች ታስሮ ከርሟል። በዚህ የተነሣ ተላላኪዎቹን ጽንፈኞች ለመታገል ቆርጦ የተነሳው ሕዝብ…
#PMOEthiopia Post Views: 63