Similar Posts
በሁከት እና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
በሁከት እና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው ሳምንታዊ መግለጫ አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው ሳምንታዊ መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ሀገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ ከገባች አምስት አመታት ተቆጥረዋል። በዚህ የለውጥ ዓመታት ይሆናሉ ተብሎ ያልታሰቡ በርካታ ድሎች ተመዝግበዋል። በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካ ዘርፎች አገራችንን ወደፊት ሊያስፈነጥሩ የሚችሉ…
በአንጋፋው የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌ.ዴሌቦ ህልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለፁ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባሰተላለፉት የሀዘን መግለጫ “አንጋፋው የታሪክ ምሁር ፕሮፌሰር ላዺሶ ጌ. ዴሌቦ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ማለፋቸውን በታላቅ ኀዘን ሰማሁ። ነፍሳቸውን በዐጸደ ገነት እንዲያኖርልን እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንዲሰጥልን እመኛለሁ።” ብለዋል፡፡ Post Views: 125
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ
Post Views: 1,351
የብሔር፣ ብሔረ-ሰቦችና ሕዝቦች ቀን ሕገ መንግሥታዊ ቃል ኪዳናችንን የምናድስበትና የብዝኃነታችንን ዐቅም የምናልቅበት ቀን ነው!
ኢትዮጵያ በብዙ መልኩ የሚገለጽ ብዝኃነት ባለቤት ናት፡፡ የቋንቋ፣ የባህል፣ የብሔር፣ የሃይማኖት፣ የፖለቲካዊ አመለካከት፣ የዕድሜ፣ የፆታ ወ.ዘ.ተ ብዝኃነቶቿ የሚያስጌጧት ድንቅና ቀደምት ሀገር ናት፤ ኢትዮጵያ፡፡ ይህንን ብዝኃነቷን እንደ እሴት የምታዳብርበት፣ እሴቱን ወደ መፈጸም ዐቅም የምትለውጥበት ሕገ መንግሥታዊ ሥርዐት ባለቤትም ናት፡፡ ለዚህም ነው የጋራ የቃል ኪዳን ሰነድ በሆነው ሕገ መንግሥታችን አንድ የጋራ የፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ለመገንባት በነፃ…
ኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ ጋር እየመከረች ተግዳሮቶችን በመሻገር ስኬቶቿን ታስቀጥላለች!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፉት ሳምንታት ከመላዉ ኢትዮጵያ ከተውጣጡ ከንግዱ ማኅበረሰብ፣ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ ከመምህራን ተወካዮች፣ የጤና ባለሙያዎች፣ የኪነ-ጥበብ ባለሞያዎች እንዲሁም የመገናኛ ብዙሃን ተወካዮች ጋር ሁሉን አቀፍ እና ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል። ውይይቶቹ በየዘርፉ ያሉ ፍላጎቶችንና ተግዳሮቶችን ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ፊት ለፊት ለማቅረብ እድል የፈጠሩ፣ ከዚህም አኳያ በአጭር ጊዜ ሊፈቱ የሚችሉ ጉዳዮች አቅጣጫ የተሰጠባቸው እና…
