ኑ ታሪክ እንስራ !

ኑ ታሪክ እንስራ !

በዛሬዉ እለት ኢትዮጵያዊያን ታሪክ ለመስራት ከጫፍ ጫፍ በነቂስ እየወጡ ነዉ፡፡ ከብረት በጠነከረዉ አንድነታችን ዘር ፣ ቀለም ፣ ሀይማኖት ፣ እድሜ ፣ ፆታ ሳይለየዉ ወርቃማ ታሪክ ለማስመዝገብ አንድ ብለን ጀምረናል። በዛሬዉ እለት በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኝ በመትከል የአንድነታችን ሃይል ደምቆ ይታያል፡፡ እኛ አትዮያዊያን በአንድነት ተነስተን ፣ በህብረት ተባብረን ፣ በአንድ ጀምበር 600 ሚለዮን ችግኝ በመትከል…

ሚሊዮኖች የሚሳተፉበት በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር ተጀምሯል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ
| | |

“የአምስት ሚሊየን ኮደሮች” ነፃ የስልጠና ዕድልን በተመለከተ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ የሰጡት መግለጫ

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ እንዲሁም የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ዘንድሮው ሐምሌ 17 የሚካሄደውን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በተመለከተ የሰጡት መግለጫ