የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

“የበጋ መስኖ እርሻ፤ በምግብ ራሳችንን ለመቻል በሚደረገው ጉዞ ውስጥ የጸና መሰረትን የጣልንበት ምዕራፍ ነው። ‎የውሃ ሀብታችንን በአግባቡ በመጠቀም፣ ባልተቋረጠ ጥረት እና ቁርጠኝነት፣ የመልማት ጉዟችን አስተማማኝና ዘላቂ የሆነ የምግብ ዋስትና ወደምናረጋግጥበት ብሩህ ተስፋ እንደሚያሸጋግረን ጥርጥር የለውም።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ሽግግር ከምርት ሉዓላዊነት ወደ ቴክኖሎጂ ልዕልና !

ሚያዝያ 20/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ሽግግር በቁጥር ከሚገለጽ የኢኮኖሚ ዕድገት ፍላጎት በላይ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን በዘላቂነት የምናረጋግጥበት ወሳኝ ምሶሶ ነው ። መንግሥት የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን ‘የሉዓላዊነት ልብ’ አድርጎ በመቅረጽ፣ መሠረታዊ ፍላጎቶቻችንን በራሳችን አቅም በመሸፈን ከውጭ ጫና እና ጥገኝነት ነፃ የሆነ ስትራቴጂካዊ የኢኮኖሚ ነፃነት ለመገንባት በከፍተኛ ቁርጠኝነት እየተጋ ይገኛል። ይህ መዋቅራዊ ሽግግር ተግዳሮቶችን ወደ ስትራቴጂካዊ ድል በመቀየር፣ የኢትዮጵያን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሞዛምቢኩ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖን ጋር ያደረጉት ውይይት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከሞዛምቢኩ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖን ጋር ያደረጉት ውይይት

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ሙዚየም የተደረገ ጥልቅ የታሪክ ጉዞ!

‎የሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ክቡር ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አካል የሆነውን የብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ሙዚየምን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የኢትዮጵያን ነፃና ጥንታዊ ሥልጣኔ የሚያሳይ ሲሆን፤ የሀገሪቱ ታሪክና ቅርሶችም ለታማኝና ባለርዕይ አጋርነቷ ህያው ምስክሮች ሆነዋል። ኢትዮጵያ ምድረ ቀደምት መሆኗን የሚያሳዩ ታሪካዊ ቅርሶቿን ስታጋራ፣ ጥንታዊ ጥንካሬዋ ለዘመናዊውና ለውጥን ለሚያረጋግጠው አጋርነቷ መሠረት መሆኑን በድጋሚ እያረጋገጠች፤ አፍሪካውያን ወንድሞቻችንን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ ጋር በሳይንስ ሙዚዬም ያደረጉት ጉብኝት በምስል፡-

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ ጋር በመሆን በሳይንስ ሙዚዬም ያደረጉት ጉብኝት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ ጋር በመሆን በሳይንስ ሙዚዬም ያደረጉት ጉብኝት

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ ያደረጉት ልዩ አቀባበል

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ስኬቶች እና የንፁህ ኢነርጂ ተስፋዎች

ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ሀገራዊ የልማት አጀንዳዎችን በማነቃቃት ረገድ ለንጽህ ኢነርጂ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል፡፡ በተለይም የኢንቨስትመንት ገጽታን በአዲስ መልክ በመቀየር ዘላቂ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ እድገት እንዲገነባ እያደረገ ነዉ፡፡ ባለፉት ሰባት ዓመታት የኢንዱስትሪ መስፋፋት ኢኮኖሚውን ከማንሰራራት ባለፈ ከፍተኛ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን ስቧል፡፡ ይህም ኢትዮጵያ ለንፁህ ኢነርጂ ያላት ቁርጠኝነት ከጊዜ ወደ ጊዜ…

የእሁድ እይታዎች

የላቀ ስኬት ራሱን የመግለጥ ተፈጥሮ አለው። በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሪነት ኢትዮጵያ ያስመዘገበችው ውጤት የዓለምን ትኩረት ስቧል።‎‎በቅርቡ የአፍሪካ ኅብረት ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) እና የዲጂታል ጤና ሻምፒዮን አድርጎ መሾሙ፣ ቀደም ሲል የተቀበሏቸው የአለም የምግብና እርሻ ድርጅት (FAO) ሽልማት፣ የአግሪኮላ ሜዳሊያ፣ የላቀ የአፍሪካ መሪነት ሽልማት እና የኢጋድ (IGAD) የቱሪዝም ሻምፒዮንነት እውቅናዎች ላይ…

በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኙት የቶዮ፣ ኦርጅን፣ ሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎች እና የኤች.ዜድ (HZ) ጋዝ ፋብሪካ።

አስተዋፅዖቸው በአንድ ምስል! PMOEthiopia #EthiopiaDelivers ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication