መላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን!
ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን! በአንድ ጀንበር 567 ሚሊየን ችግኝ ተክለናል! በታሪካዊ ቀን ታሪክ የማይረሳውን ስኬት አስመዝግበናል! አሳክተነዋል! #GreenLegacy
ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን! በአንድ ጀንበር 567 ሚሊየን ችግኝ ተክለናል! በታሪካዊ ቀን ታሪክ የማይረሳውን ስኬት አስመዝግበናል! አሳክተነዋል! #GreenLegacy
በሁከት እና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው ሳምንታዊ መግለጫ አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው ሳምንታዊ መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ሀገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ ከገባች አምስት አመታት ተቆጥረዋል። በዚህ የለውጥ ዓመታት ይሆናሉ ተብሎ ያልታሰቡ በርካታ ድሎች ተመዝግበዋል። በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካ ዘርፎች አገራችንን ወደፊት ሊያስፈነጥሩ የሚችሉ…