መላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን!

ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን!
በአንድ ጀንበር 567 ሚሊየን ችግኝ ተክለናል!
በታሪካዊ ቀን ታሪክ የማይረሳውን ስኬት አስመዝግበናል!
አሳክተነዋል!

ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን!
በአንድ ጀንበር 567 ሚሊየን ችግኝ ተክለናል!
በታሪካዊ ቀን ታሪክ የማይረሳውን ስኬት አስመዝግበናል!
አሳክተነዋል!
“ኢትዮጵያ እና ቻይና ለአስርት አመታት የዘለቀ ጠንካራ ግንኙነት አላቸው። ይኽ ግንኙነት በቅርቡ ወደ በሁኔታዎች የማይለዋወጥ የስትራቴጂክ ትብብር አድጓል። ዛሬ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተቀብዬ በጽናት በሚጓዘው የኢትዮጵያ እና ቻይና የመንግሥት እና ሕዝብ ግንኙነት ላይ ተነጋግረናል። በተለያዩ የልማት ትብብር ርዕሰ ጉዳዮችን ለማከናወን ያለንን ጽኑ አቋም በማስቀጠል ላይ ውይይት አድርገናል። በኢኮኖሚ፣ ንግድ፣ መሠረተ ልማት፣ የኃይል…
መገናኛ ብዙሃን በግብርናው ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችንና አዳዲስ የምርምር ስራዎችን በተገቢው መልኩ ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገለጸ። መንግስት የሃገሪቱን ሰላምና ደህንነት ከማረጋገጥ ጎን ለጎን ትልቁ ትኩረቱ ምርታማነትን ማሳደግ በመሆኑ ሕብረተሰቡ ሙሉ ትኩረቱን ወደ ልማት እንዲመልስ ለማድረግ የመገናኛ ብዙሃን የበኩላቸውን ሚና ሊጫወቱ እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ፡፡ ዛሬ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮችና…
“የኢትዮጵያውያን ክንድ ተባብሮ፣ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ሌላ ታሪክ ለመስራት 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ውድ የሀገሬ ልጆች፤ በእነዚህ ቀናት አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ፣ በቁርጠኝነት እንድትነሱ እና በአንድነታችን የምናስመዘግበውን ድል እውን እንድናደርግ ጥሪዬን አቀርባለሁ። በጋራ ተስፋን እንትከል!” #GreenLegacy ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 67
የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ክቡር ቺፍ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በሀገራዊ ምክክር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የኢትዮጵያን ታሪክ፣ የህዝቦቿን ብዝሃነትና ታታሪነት በመጥቀስ ይህ ህዝብ የሰነቀውን ብሩህ ተስፋ ለማሳካት ደግሞ አሁን የተጀመረው ሀገራዊ ምክክር ስኬት ቁልፍ መሆኑን አብራርተዋል። PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 61
ዓድዋ ድላችንም ቅርሳችንም ነው! ኢትዮጵያ ጠንካራ ሥርዓተ መንግሥትና የጥንታዊ ሥልጣኔ ማዕከል ከነበሩ ሀገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት ትጠቀሳለች፡፡ በዚህ ረዥም የታሪክ ጉዞ ኢትዮጵያ ሀገራችን ባሳለፈቻቸው የታሪክ ምዕራፎች ሁሉ ነፃነቷንና ሉዓላዊነቷን ለመጣስ ተከታታይ ወረራዎች ተፈጽመውባታል።ይሁን እንጂ የተቃጡባትን ወረራዎችና ጦርነቶች በአኩሪ ተጋድሎና መስዋዕትነት በመመከት የዓለማችን የነፃነት ቀንዲል ለመሆን በቅታለች። ሕዝቦቿ የሰውን ሀገር ግዛት ወርረው የማያውቁና የራሳቸውንም ስንዝር መሬት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 215