ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞች! ወቅታዊ መረጃ ከማለዳ 12 ሰአት እስከ 3:30


ሃምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞች!
ወቅታዊ መረጃ
ከማለዳ 12 ሰአት እስከ 3:30
በመላው ኢትዮጵያ 147 ሚሊዮን 965 ሺህ ችግኞች ተተክለዋል።

Post Views: 1,141
ሚኒስትር ዴኤታዋ ከሃገር ውስጥ የሕዝብ እና የግል መገናኛ ብዙሃን አመራሮች ጋር በመሆን የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የእስካሁን ተግባራትን በመጎብኘት ለፕሮግራሙ ስኬት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ በሚከተላቸው ስልቶች ዙሪያም ምክክር አድርገዋል።ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 እቅድን ለማሳካት እየተተገበሩ ከሚገኙ ትልልቅ ሃገራዊ ፕሮጀክቶች መካከል “ፋይዳ” ዲጂታል መታወቂያ አንዱ መሆኑን የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮዳሄ ዘሚካኤል በውይይቱ አንስተዋል።መገናኛ ብዙሃንም ለዚህ…
Post Views: 22
Post Views: 1,156
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እስካሁን የ231 ዜጎችን ሕይወት እንደቀጠፈ በተረጋገጠው የጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦችና ማኅበረሰብ በአካል ለማፅናናት በስፍራው ተገኝተዋል። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር። እና ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ከቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ፣ ከቀድሞ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ እንዲሁም ከሌሎች ከፍተኛ የፌደራል መንግሥት አመራሮች ጋር…
ቀን-21-12-2017 የአፍሪካ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የኅብረቱ አጀንዳ 2063 እንዲሳካ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እና ባህል ትስስር መጠናከር ላይ እንዲያተኩር የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር) አሳሰቡ፡፡ 15ኛዉ የምሥራቅ አፍሪካ የኮሙኒኬሽን ማኅበር (East African Communication Association) ኮንፈረንስ አዲስ አበባ ላይ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ መክፈቻ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር)…