Similar Posts
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ ጋር በሳይንስ ሙዚዬም ያደረጉት ጉብኝት በምስል፡-
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 37
በ2013 ዓ.ም የተነገረው ቃል ዛሬ እንዲሁ ንግግር ብቻ ሆኖ አልቀረም፤ ኢትዮጵያ በተግባር አሳይታለች!
የቴሌኮም ዘርፉ ክፍት ሆኗል፣ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ተጠናቆ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ አሁን በስራ ላይ ይገኛል። ከ4 ዓመታት በፊት የቀረበው ጥሪ በተግባር እየተገነባ ነው! #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers See less Post Views: 50
“በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲግ ስር ያሉ ተቋማት ጠቅላላ የሃብት መጠን ከ2014 እስከ 2018 6ኛ ወር ድረስ 8.2 ትሪሊዮን ብር ደርሷል”
ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ #PMOEthiopia Post Views: 64
ዲጂታል ኢኮኖሚን ወደ ምርታማነት የመቀየር ሂደት በኢትዮጵያ
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዲጂታል አማካሪ የሆኑት ሚሪያም ሰዒድ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ተበታትነው የነበሩ አሠራሮችን በዲጂታል ማንነት፣ በክፍያ እና በዳታ ልውውጥ የተቀናጁ የኢኮኖሚ መዋቅሮች ውስጥ በማስገባት፣ የመንግሥት አገልግሎቶችን በማገናኘት እንዲሁም የሃገር በቀል አቅምን በጋራ በማሳደግ፣ ለሰው ሠራሽ አስተውሎት ምቹ የሆነ የኢኮኖሚ መሠረት እየጣለችና ይሄንኑ ሪፎርም ወደ ምርታማነት እየቀየረች እንደምትገኝ አብራርተዋል። Post Views: 66
ከተሞች በአዲስ ምናብ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የከተማ ልማት የለውጥ ሥራዎችን በተመለከተ ከቃና ቴሌቪዥን ጋር ያደረጉት ቆይታ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 92
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የአዲስ አበባ የወንዞች ዳርቻ ልማት፤ የወንዝ ዳርቻዎችን ከማስዋብ ያለፈ ፋይዳን የያዘ ፕሮጀክት ነው! ከእንጦጦ እስከ ፒኮክ፣ እንዲሁም ከእንጦጦ እስከ ቀበና ባለው መስመር የሚከናወነው መጠነ ሰፊ የከተማ ትራንስፎርሜሽን፤ ከወንዞቹ ባሻገር እስከ 50 ሜትር የሚዘልቅ ሲሆን፤ የአረንጓዴ ኮሪደሮችን፣ የሕዝብ መሰብሰቢያ ቦታዎችን፣ የእግረኛ መንገዶችን፣ የመዝናኛ ስፍራዎችን እና የንግድ ቦታዎችን ልማት ያካተተ ሲሆን ከተማዋንም በእጅጉ የቀየረ ነው። የፕሮጀክቱን አስፈላጊነት…
