ነሃሴ 17! 2 ቀናት ቀርተውታል!

ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን
ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል!
#Ethiopia 🇪🇹
#አረንጓዴ_አሻራ
#600_ሚሊዮን_ችግኝ
#Worldrecord
#GreenLegacy

ሁላችንም አረንጓዴ አሻራችንን
ለማሳረፍ ተዘጋጅተናል!
Post Views: 52
Post Views: 1,141
Post Views: 1,139
መጋቢት 24 ቀን በ2003 ዓ.ም የተጀመረው የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተሳክቶ ከመገባደጃው ጫፍ ደርሷል። ግድቡ ከዚህ ስኬት ሲደርስ እልፍ አእላፍ ችግሮችንና የሴራ ወጥመዶችን አልፎ ነው።የግድቡ መሠረት የተጀመረበት 13ኛ ዓመቱ “በኅብረት ችለናል!” በሚል መሪ መልእክት የሚከበረዉ ከጅምሩ እስከዛሬ ሕዝባችን ላደረገዉ ያልተቋረጠ ሁለንተናዊ ድጋፍ ምስጋና ለማቅረብ ነው፡፡ግድቡን ለመገንባት ስናቅድና ስንጀምር ጫጫታና ጫናዉ ቀላል አልነበረም። የኢትዮጵያውያን ሕልምና ተስፋ…
ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመትን በጉጉት ይጠብቃሉ፤ ጋራ ሸንተረሩም የዚህ አዲስ ዓመት ጠባቂ ይመስል ኩልል ባለ ንጹሕ የምንጭ ውኃ ፏፏቴ፣ በልዩ ልዩ ኅብረ ቀለማት አበቦች ይዋባሉ፡፡ አዲስ ዓመታችን ዐዳዲስ ዕቅዶችን መተግበር የምንጀምርበት፣ ተነፋፍቀዉ የከረሙ ተማሪዎችና መምህራን በጉጉት የሚገናኙበት፣ በመኸር የተዘራዉ የሚያሸትበት፣ ዐዲስ ተስፋና ጉጉት የሚፈነጥቅበት ነው፤ ለዚህም ነው በላቀ ጉጉት የሚጠበቀው፡፡የተጠናቀቀዉ 2016 ዓ.ም በፈተናዎች ውስጥ…
ኢትዮጵያውያን ዳግም ለትውልድ የሚሻገር ታሪክ ለምንሰራበት ቀን እንኳን አደረሰን! #GreenLegacy ኢትዮጵያዊያን ማቀድ፤ መተግበርና፤ በትጋት ሰርቶ መፈፀም ብቻ ሳይሆን የጀመርነውን ማስቀጠል እንደምንችል በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በተግባር አሳይተናል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ገለፁ፡፡ ሚኒስተር ዴኤታዋ ዛሬ በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሃግብር መጀመርን አስመልክቶ አዲስ አበባ ከሚገኘው የሁኔታ መከታተያ ማዕከል መግለጫ…