የህዳሴ ግድብ በተርባይን ከሚያልፈው ውሃ በተጨማሪ በግድቡ ውሃ ማስተንፈሻ በሮች / Spillway/ በአንድ ሰከንድ 2800 ሜትር ኪዮብ ውሃ ወደ ተፋሰስ ሀገራት መልቀቅ ጀምራል።

Post Views: 102
በቅርቡ የአለም ምግብ ፕሮግራምና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት USAID ለኢትዮጵያ የሚያቀርቡትን ሰብአዊ ድጋፍ ለጊዜው መግታታቸውን ማሳወቃቸው ይታወሳል። ከዚሁ ጋር በተገናኘ መንግስት ከአጋር አካላቱ ጋር በጋራ በመሆን የአሰራር ክፍተት አለባቸው የተባሉትን ለመፈተሽ፤ ማሻሻያ ለማድረግና ህገወጥ ተግባራትም ተፈፅመው ከተገኙ አጣርቶ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ መሆኑን አሳውቋል። ይህንንም ተከትሎ በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መሪነት ከጉዳዩ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት…
Post Views: 109
በመንግስት ከሙኒኬሽን አገልግሎት አስተባባሪነት ከተለያዩ መገናሃኛ ብዙሃን የተወጣጡ የጋዘጠኞች ቡደን በኦሮሚያ ክልል አርሲ እና ባሌ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በተጨባጭ ሁኔታ መሬት ላይ ተግባራዊ እየሆነ ያለዉን የግብርና ስራዎችን ምልከታ አድርጓል፡፡ በባሌና አርሲ ዞኖች ምልከታ በተደረገባቸዉ የተለያዩ ወረዳዎች በሁሉም ዘርፍ የአርሶ አደሩን ህይወት ለመለወጥ በመንግሰት ተቀርፆ ተግባራዊ እየ ሆነ ካለዉ አዳዲስ ኢኒሼቲቮች መካከል የግብርና ልማት ስራዎች አንዱ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ’ገበታ ለሀገር’ ውጥን የሆነው የጎርጎራ ኤኮ ሪዞርት ከአየር ላይ የተወሰዱ ምስሎች::Aerial shots of Gorgora Eco Resort – Prime Minister Abiy Ahmed’s ‘Dine For Ethiopia’ initiative. Post Views: 111
**************************** የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ሀገራዊ የኮሙኒኬሽንና ሕዝብ ግንኙነት ሥራዎች አፈጻጸምን ገምግሟል፡፡ በበይነ መረብ በተካሄደዉ የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ የክልል እና ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ተቋማት እና የፌዴራል ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ የአገልግሎቱ፣ የክልልና ከተማ አስተዳደር የኮሙኒኬሽን ተቋማት እና የፌዴራል ተቋማት የሕዝብ ግንኙነት የሥራ ክፍሎች የሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸሞች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡…