Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ከፕሮፌሰር ጄፍሪ ሳክስ ጋር መወያየት ሁልጊዜም አስደሳች ነው! ባለፈው ዓመት ከነበረን ውይይት በመቀጠል በዘላቂ ልማት፣ የኢኮኖሚ እድገት እና ለአፍሪካ ልማት የቅድሚያ ጉዳዮችን በተመለከተ ተወያይተናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 63
የ100 ቀናት ግምገማ እና የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት:-
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በዛሬው ዕለት በቀረበው የ100 ቀናት ግምገማ እና የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ ቁልፍ ማሻሻያዎችንና የተመዘገቡ ስኬቶችን አብራርተዋል። ሪፖርቱ ቀደም ሲል ደካማ ተቋማዊ አቅም፣ ዝቅተኛ ምርታማነት፣ ውስን የግል ዘርፍ ተሳትፎ እና ውጤታማ ያልሆኑ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይስተዋሉበት በነበረው አስቸጋሪ የኢኮኖሚ ሁኔታ ውስጥ የተከናወኑ ተግባራትን ያካተተ…
ኢትዮጵያ የዲጂታልማንነትሥርዓት የመገንባት ጉዞን እዉን እያደረገች ነዉ
ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት በፊት የተጀመረዉን የዲጂታል ማንነት ሥርዓት የመገንባት ጉዞን እዉን በማድረግ ላይ መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግንቦት 12 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተጀመረዉን የአይዲ ፎር አፍሪካ 2025 ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተገኝቶ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ዲጂታል መታወቂያ ስርዓት “ፋይዳ” መሰረታዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምሶሶ አካል መሆኑን…
“ከነባሩ የሀሳብ አጥር እንዉጣ”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 67
ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ትስስርን የበለጠ ለማጎልበት፣
ንግድን ለማቀላጠፍና ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለመደገፍ የመንገድ አውታሯን በንቃት እያስፋፋችና እያሻሻለች ትገኛለች። አሁን ላይ እየተከናወኑ ያሉ ጥረቶች ትኩረት የሚያደርጉት አዳዲስ አውራ ጎዳናዎችን እንዲሁም የገጠር እና የከተማ መንገዶችን በመገንባት በተጨማሪም ነባር መንገዶችን በማዘመን የጉዞ ጊዜን ለማሰጠር፣ ደህንነትን ለማሻሻልና የትራንስፖርት ወጪን ለመቀነስ ነው። እነዚህ ተግባራት የትምህርት፣ የጤና፣ የገበያ አገልግሎቶችን ተደራሽነት ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ከማሳደጋቸውም በላይ ለኢንዱስትሪ፣ ለግብርና እና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ባህር ዳር ገቡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እንዲሁም ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ጋር በመሆን ባህር ዳር ከተማ ገብተዋል። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 39

