Similar Posts

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦችና ማኅበረሰብን አጽናኑ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እስካሁን የ231 ዜጎችን ሕይወት እንደቀጠፈ በተረጋገጠው የጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት አደጋ የተጎዱ ቤተሰቦችና ማኅበረሰብ በአካል ለማፅናናት በስፍራው ተገኝተዋል። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር። እና ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ከቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ፣ ከቀድሞ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ እንዲሁም ከሌሎች ከፍተኛ የፌደራል መንግሥት አመራሮች ጋር…

ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ
ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ከህዳር 25/2017 ዓ.ም ጀምረው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው እንዲያገለግሉ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተሹመዋል። ሚኒስትር ዴኤታው በዛሬው ዕለት በአገልግሎቱ አመራሮችና ሠራተኞች የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደርጎላቸው ሥራቸውን ጀምረዋል። መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንልዎ ተመኝተናል!! Post Views: 108

በሀገሪቱ ያለፉ ቁርሾዎችንና ስብራቶችን የሚጠግን፣ በትብብር ላይ የተመሰረተ የፖለቲካ ባህልን የሚያጎለብት መደላድል እየተፈጠረ ነው
የሰላምን አማራጭ የተከተሉ የትኞቹም ቡድኖች በሀገረ መንግሥት ግንባታ ጥረት በንቃት እንዲሳተፉና የድርሻቸውን እንዲያበረክቱ መንግሥት አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ ጽኑ ፍላጎት አለው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ለሰላም አዎንታዊ ምላሽ የሰጡ የቀድሞ ታጣቂዎች ሀገሪቱ በያዘችው የሰላምና የብልጽግና ጉዞ ሂደት ውስጥ ሊጫወቱ የሚችሉትን ወሳኝ ሚና መንግሥት ይገነዘባል ብለዋል ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)። የሰላም አማራጭን…

“ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ በመንግስት ተቀርፆ ስራ ላይ የዋሉ የመንግስት ፖሊሲና እስትራቴጂዎች በተጨባጭ ተግባራዊ እየሆኑ ነዉ ” _ የኢፌዴሪ መንግስት ከሙኒኬሽን አገልግሎት
በመንግስት ከሙኒኬሽን አገልግሎት አስተባባሪነት ከተለያዩ መገናሃኛ ብዙሃን የተወጣጡ የጋዘጠኞች ቡደን በኦሮሚያ ክልል አርሲ እና ባሌ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በተጨባጭ ሁኔታ መሬት ላይ ተግባራዊ እየሆነ ያለዉን የግብርና ስራዎችን ምልከታ አድርጓል፡፡ በባሌና አርሲ ዞኖች ምልከታ በተደረገባቸዉ የተለያዩ ወረዳዎች በሁሉም ዘርፍ የአርሶ አደሩን ህይወት ለመለወጥ በመንግሰት ተቀርፆ ተግባራዊ እየ ሆነ ካለዉ አዳዲስ ኢኒሼቲቮች መካከል የግብርና ልማት ስራዎች አንዱ…

በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ እየተሰበሰበ ያለው የመኽር ስንዴ ምርት
Post Views: 97

የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የክልል የኮሙኒኬሽን ተቋማት ያሉበትን ደረጃ ለማወቅና አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ በዘጠኝ ክልሎች እና በሁለት ከተማ አስተዳደሮች ሲያካሂድ የቆየውን የክትትልና ድጋፍ ሥራ አጠናቋል
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የክልል የኮሙኒኬሽን ተቋማት ያሉበትን ደረጃ ለማወቅና አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ በዘጠኝ ክልሎች እና በሁለት ከተማ አስተዳደሮች ሲያካሂድ የቆየውን የክትትልና ድጋፍ ሥራ አጠናቋል፡፡ አገልግሎቱ ከተሰጡት ኃላፊነቶች መካከል የተቀናጀ እና የተናበበ የተግባቦት ሥራ ከፌዴራል እና ከክልል ኮሙኒኬሽን ተቋማት ጋር መዘርጋት፣ በትብብር መሥራት እና ለክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮዎች የተግባቦት ሥራን ለማከናወን የሚያስችል አቅም መገንባት ይገኝበታል፡፡ ይህንን ኃላፊነቱን…