የማኅበረሰብ ሚዲያዉ ብሔራዊ ጥቅሞችን ማስገንዘብ እና የወል ትርክትን ማስረጽ ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባዉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስገነዘበ፡፡
ዓለም በአራተኛው የኢንዱስትሪ አብዮት ውስጥ ባለችበት በዚህ ወቅት ተጠቃሚነታችንን ለማረጋገጥ እና ወጣቱ በአዲሱ የዓለም ሥርዓት ውስጥ ስኬታማ እንዲሆን በንቃት መሥራት ይጠበቅብናል። በአሁኑ ወቅት እንደ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence)፣ ኢንተርኔት ኦፍ ቲንግስ፣ ናኖ ቴክኖሎጂ እና ቢግ ዳታ ባሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች የሚደገፉ የማምረት፣ የመገናኛ እና የአኗኗር ዘዬ ሽግግርን እየተመለከትን ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ ዲጂታል ከባቢ እና ቴክኖሎጂን…
“ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያስፈልገው ብቸኛው መንገድ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ነው፡፡ ችግሮች አሉኝ የሚሉ አካላት ጋር ቁጭ ብሎ በመነጋገር ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት አሁንም በራችን ክፍት ነው። የኢትዮጵያን እድገት የማይሹ ሀገራት በጦርነት እንደማያሸንፉን ያውቁታል፡፡ ያላቸው ምርጫ ባንዳዎችን መላክ ነው። ኢትዮጵያን በቅጡ ያላወቁ የውስጥ ባንዳዎች ደግሞ ከጠላት ጋር በማበር ዓላማቸውን የሚያሳኩ ይመስላቸዋል፡፡ ይህ ፈጽሞ ሊሳካ አይችልም። “ ጠቅላይ…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 65
መጋቢት 8/2018 ዓ.ም ባለፉት ሰባት የለዉጥ ዓመታት፣ ኢትዮጵያ በነፃ ገበያ ሥርዓት ተወዳዳሪ የሚያደርጋትን ዐቅም በመፍጠር እና ሥር የሰደዱ ሀገራዊ የኢኮኖሚ ስብራቶችን በመጠግን ረገድ ተጨባጭ ዉጤቶችን አስመዝገባለች፡፡ እንደ ሀገር የገጠሙን ስብራቶች፡-ቀጣይነት ያለው የማክሮ ኢኮኖሚ አለመመጣጠን፣ ዘላቂና አስተማማኝ የፊስካል ቁመና አለመረጋገጥ፣ ውጤታማ ያልሆነ የሀብት ድልድል፣ ዘላቂ ያለሆነ እድገት እና የሀብት ልዩነቶችን ማስፋፋት የወቅቱ ወሳኝ ተግዳሮቶች እንደነበር የሚታወስ…
የውጭ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በመተካት እና የሥራ ዕድልን በመፍጠር፣ ዘርፉ ለሌሎች ኢንዱስትሪዎችም የማይናወጥ መሠረት ሆኗል። ይኸው ወሳኝ እመርታ በሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር አማካኝነት በሀገር በቀል መፍትሔዎች የዜጎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት መለወጥና የሀገርን ኢኮኖሚ ማሳደግ እንደሚቻል በተግባር እያሳየን ነው። በጋራ እናልማ፣ እናምርት፣ እንበልጽግ! #EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 59
● የቴሌኮም ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ37.9 ሚሊዮን ወደ 87.9 ሚሊዮን አድጓል ● 99.8% የህዝብ ተደራሽነት (ሽፋን) ● ቴሌብር (Telebirr)፦ 58 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች | 7.5 ትሪሊዮን ብር የገንዘብ ዝውውር ● የዘርፉ ገቢ ከ37 ቢሊዮን ብር ወደ 162+ ቢሊዮን ብር አድጓል ተፅዕኖው፦ ● ዝቅተኛ የግብይት (ትራንዛክሽን) ወጪ ● ሰፊ የፋይናንስ አካታችነት ● በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ለሚመራ የመንግስት አስተዳደር…