እንግዳ ተቀባይ ሀገራችን ኢትዮጵያ የአለም መሪዎችን በፍጥነት በመለወጥ ላይ ወዳለችው መዲናዋ መቀበሏን ቀጥላለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታደሰው እና የቅርስ ሀብቱ ለእይታ በቀረበበት ብሔራዊ ቤተመንግሥት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ተቀብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታደሰው እና የቅርስ ሀብቱ ለእይታ በቀረበበት ብሔራዊ ቤተመንግሥት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ተቀብለዋል።
ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም እየተጠናቀቀ በሚገኘዉ 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ በማንሰራራት ላይ እንደምትገኝ የሚያመላክቱ ስኬቶችን እንዳስመዘገበች የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ የዘንድሮ የጳጒሜን ቀናት የሚከበሩበትን ዓውድ፣ የቀናቱን ስያሜ እና መሪ መልእክት ይፋ ያደረገበትን መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫዉን የሰጡት የአገልግሎቱ ሚኒስትር ድኤታ ክቡር አቶ ከበደ ዴሲሳ “ጳጒሜን የኢትዮጵያ ማንሰራራት ወር ብሎ ለማክበር የሚያስችሉ ስኬቶች እየተጠናቀቀ ባለው ዓመት መመዝገባቸውን…
Post Views: 232
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 63
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 125
አምራች ኢንዱስትሪዎች በአገሪቱ ኢኮኖሚ ውስጥ ያላቸው ሚና እየጨመረ ነው። ከውጭ ምንዛሬ ማግኘት በተጨማሪ፣ የንግድ ሚዛንን ለመጠበቅ እየረዱ ነው።በጨርቃ ጨርቅና አልባሳት፣ በቆዳ፣ በምግብ፣ በኤሌክትሮኒክስ እና በሶላር ሴል ዘርፎች የሚሰሩ ፋብሪካዎች የአገር ውስጥ ምርትን እየጨመሩ ሲሆን፣ በዚህም ከውጭ የሚገቡ ምርቶች እየቀነሱ ነው። መንግስት ለኢንዱስትሪዎች በመሠረተ ልማት፣ በፋይናንስ እና በአገልግሎት ያደረገው ድጋፍ ምርት እንዲጨምር አስችሏል። ይህም የአገር ውስጥ…
የኢትዮጵያ “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030” ብሔራዊ ስትራቴጂን በተመለከተ በሰፈረመቅድም፣ ፕሮጀክቱ ከዲጂታል ዘመን አደጋዎችና ተግዳሮቶች ባሻገር፣ ልማትና ሉዓላዊነትን በማጎልበት የኢትዮጵያን የልማት ጎዳና በራሱ ለመቅረጽ ቁርጠኛ መሆኗን ቀጥላለች። “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030” ስትራቴጂ፣ በዓላማ፣ በቁርጠኝነትና በችሎታ ላይ የተመሠረተ ብሔራዊ ምላሽ መስጠት ነው:: ስትራቴጂው ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2030 ታላቅ ልማትን ለማስመዝገብ ያለውን ከፍተኛ ምኞት የሚያሳይ ሲሆን፣ በኢኮኖሚ፣ በመንግሥታዊ አስተዳደርና በማኅበራዊ ዘርፎች…