Similar Posts
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የኃይል ማመንጫ፣ ግብርና፣ የጤና ጥበቃ ልማት እና የመከላከያ ትብብርን ጨምሮ ሰፊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ውይይቱ ለማኅበረሰብ አገልግሎት የሚውል ንፁህ ኃይል ምንጭ የሚውል የጋራ የኒኩሊየር ኃይል ማመንጫ የማልማት ስምምነቶችን ጨምሮ የጋራ ፍላጎት በሆኑ ጉዳዮች ላይ ተካሂዷል። Prime Minister Abiy Ahmed held talks with President Vladimir Putin on a…
“ብዝኃነት ዐቅም፣ ውበት እና ጌጥ ነው፡፡” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
“ብዝኃነት ዐቅም፣ ውበት እና ጌጥ ነው፤ በዚያዉ ልክ ልንጠቀምበት ይገባል” ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ አስገነዘቡ፡፡ “ብዝኃነት የኢትዮጵያ ጌጥ” በሚል መሪ መልእክት የኅብር ቀን በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ተከብሯል፡፡ በመድረኩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት ክቡር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ብዝኃነት የተሰናሰነ ዐቅም መኾኑን በመረዳት የማንነት፣ የሐሳብ፣ የታሪክ፣ የባህል እና የመሳሰሉትን ብዝኃነቶች የሚያስተናግድ ሥርዐት እየዳበረ እንደሚገኝ…
መገናኛ ብዙሃን በግብርናው ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችንና አዳዲስ የምርምር ስራዎችን በተገቢው መልኩ ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገለጸ።
መገናኛ ብዙሃን በግብርናው ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችንና አዳዲስ የምርምር ስራዎችን በተገቢው መልኩ ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገለጸ። መንግስት የሃገሪቱን ሰላምና ደህንነት ከማረጋገጥ ጎን ለጎን ትልቁ ትኩረቱ ምርታማነትን ማሳደግ በመሆኑ ሕብረተሰቡ ሙሉ ትኩረቱን ወደ ልማት እንዲመልስ ለማድረግ የመገናኛ ብዙሃን የበኩላቸውን ሚና ሊጫወቱ እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ፡፡ ዛሬ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮችና…
የሀዋሳ ከተማ የኮሪደር ልማት ስራ ከተማዋን ለኗሪዎች ምቹ ከማድረጉም ጎን ለጎን የቱሪስት ፍሰት የሚጨምር ነው።
ሰላማዊት ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚንስትር ዴኤታ የሀዋሳ ከተማ ለነዋሪዎች ምቹ እንድትሆን እና የቱሪስት መዳረሻነቷን ለማስፋት ብሎም ለወጣቶች የስራ ዕድልን ለመፍጠር እየተሰሩ ከሚገኙ የልማት ስራዎች አንዱ እና ዋንኛው የኮሪደር ልማት መሆኑን አመላክተዋል። ሚንስትር ዴታዋ ይህን ያሉት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በሐዋሳ ከተማ እየተሰሩ ያሉ ልማት እና የኮሪደር ስራዎች ላይ እያደረገ በሚገኘው የሚዲያ ምልከታ ወቅት ነው። የኮሪደር…
