Similar Posts
ሀሮ ደንዲ ሎጅ የሀገራዊ ቱሪዝም ስትራቴጂያችን ውጤታማተፈጻሚነት ማሳያ ነው።
በገበታ ለትውልድ መርሃ ግብርአማካኝነት የተፈጥሮ ጸጋዎቻችንን በመጠቀም ከፍተኛ ዋጋያለው የኢኮኖሚ ምሰሶ እየገነባን እንገኛለን። ኢትዮጵያ በሀሮደንዲ ሎጅ አማካኝነት ቀዳሚ ዓለም አቀፍ የቱሪስትመዳረሻነቷን የምታጠናክር ሲሆን፤ ተፈጥሯዊ ውበታችንከዓለም አቀፍ ደረጃ ጋር ሲቀናጅ በማንኛውም መድረክተወዳዳሪ መሆን እንደሚችል በተግባር አረጋግጣለች። ይህፕሮጀክት ለክልላዊ ዕድገት መፋጠን እንደ ማነቃቂያየሚያገለግል ከመሆኑም በላይ፣ በሥነ-ምህዳር ቱሪዝም ላይየሚደረግ ስትራቴጂካዊ ኢንቨስትመንት ዘላቂ ልማትንእንደሚያረጋግጥና የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ መጻኢ ዕድልእንደሚያጠናክር ማረጋገጫ…
ዓድዋ የብሔራዊ አንድነታችን መሠረት፣ የነገው ታሪካችን ምሰሶ ነው
የካቲት 20/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች 130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ” በሚል መሪ ቃል በድምቀት አክብሯል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ እንደገለጹት፣ ከ130 ዓመታት በፊት አባቶቻችን ለትውልድ የሚተርፍ አኩሪ ታሪክ ሰርተው እንዳስቀሩ ገልጸዋል። ኢትዮጵያውያን በወቅቱ ድል ሊቀዳጁ የቻሉበትን ዋና ምክንያት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎዴ ዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ያደረጉት ጉብኝት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 88
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የአራዳ ፓርክ አዲስ አበባን ለመለወጥ ያለንን ርዕይ በተግባር ያሳየንበት አንዱ ስራችን ነው። ቀደም ሲል ተዘንግቶና ለአደጋ ተጋልጦ የነበረው የአራዳ አካባቢ፣ ዛሬ ተመልሶ ተገንብቶ አስደናቂ የከተማ አካል መሆን ችሏል። ኢትዮጵያ ለእኛ፤ በምናብ የምትሳል ህልም ብቻ ሳትሆን በተግባር የምትገነባ እውነታ ናት። ጤናማ፣ ጽኑ፣ ለመጭው ትውልድ ተስፋን ከተጨባጭ ሀብት ጋር የምትሰጥ፣ በአፍሪካ መሪ፣ በዓለም መድረክ ደግሞ ተወዳዳሪ የሆነች…
ከለውጥ ወደ ዘላቂ ሽግግር
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ከለውጥ ወደ ዘላቂ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው የ “ኢትዮጵያ ታከናውናለች” ጉባኤ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። በጉባኤው ላይ ባለፉት 8 ዓመታት የተከናወኑ ዋና ዋና የሪፎርም ስራዎች እና ያመጧቸው ተፅዕኖዎች ታይተዋል። Post Views: 26
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
የአከባቢ ጥበቃ ስርአታችን ደካማ በመሆኑ በድጋሚ ለመተካት እጅግ አስቸጋሪና ለም የሆነውን አፈራችንን ስናጣ ቆይተናል። በህዝብና በመንግስት ትብብር የተጀመረው የአከባቢ ጥበቃ ሥራ የዝናብ ወራት ከመቃረቡ በፊት በዚህ መልክ መሰራት መጀመሩ ተስፋ ሰጪ ነው። የተፈጥሮ ሃብቶቻችንን በሁሉም መልክ ማልማት የሰርክ ተግባራችን ይሁን። እንበርታ፣ እጆቻችን አፈር ይንኩ፣ሀገር እናልማ! ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 82
