“ልክ እንደ ሕንድ፣ እራሳችንን ከውስጥ በማጠናከር እና ከአለም ጋር በመተሳሰር እናምናለን።”
“ልክ እንደ ሕንድ፣ እራሳችንን ከውስጥ በማጠናከር እና ከአለም ጋር በመተሳሰር እናምናለን።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ልክ እንደ ሕንድ፣ እራሳችንን ከውስጥ በማጠናከር እና ከአለም ጋር በመተሳሰር እናምናለን።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
● የቴሌኮም ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ37.9 ሚሊዮን ወደ 87.9 ሚሊዮን አድጓል ● 99.8% የህዝብ ተደራሽነት (ሽፋን) ● ቴሌብር (Telebirr)፦ 58 ሚሊዮን ተጠቃሚዎች | 7.5 ትሪሊዮን ብር የገንዘብ ዝውውር ● የዘርፉ ገቢ ከ37 ቢሊዮን ብር ወደ 162+ ቢሊዮን ብር አድጓል ተፅዕኖው፦ ● ዝቅተኛ የግብይት (ትራንዛክሽን) ወጪ ● ሰፊ የፋይናንስ አካታችነት ● በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ለሚመራ የመንግስት አስተዳደር…
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! ዘንድሮ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት የምናከብረው የተነገረው የተስፋ ቃል መድረሱን፣ የለውጥ ብርሃን መፈንጠቅ መጀመሩን፣ የመሻገር ዘመን መቅረቡን እያመንን ነው። ጉዟችን በውጣ ውረድ የተሞላ ነበር፤ ተስፋ አስቆራጭ መከራዎችን አስተናግደናል። ከእንግዲህ ፈተናው ጨርሶ አይጎበኘንም ባንልም፣ ተስፋችን የሚወለድበት የዋዜማው ዕለት ላይ ደርሰናል። የፍዳው ዘመን ላይመለስ ተሸኝቶ፣ የማንሠራራት ዘመን እንደመጣ በልበ ሙሉነት መናገር እንችላለን።…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 55
ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ PMOEthiopia Post Views: 69
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጠዋት በፖርት ሱዳን ተገኝተዋል። ጉዞው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ለሱዳን መረጋጋት የሚያከናውኑት ጥረት ቀጣይ ርምጃ ነው።Office of the Prime Minister-Ethiopia Post Views: 290