Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ለይፋዊ ጉብኝት የመጡትን የእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግን ተቀብዬ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። የኢትዮጵያ እና እስራኤልን ግንኙነት በማጤን በወል ፍላጎታችን ላይ ተመስርተን ትብብራችንን የምናሳድግባቸውን መንገዶች ተመልክተናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 100
ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጳጕሜን 1 ቀን 2016 ዓ.ም፣ የመሻገር ቀን በሰላም አደረሳችሁ!
ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ/ም በዛሬው ዕለት በመላው የሀገሪቱ አካባቢዎች “የመሻገር ቀን” በሚል ስያሜ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ይውላል፡፡ ዕለቱ “የመሻገር ጥሪቶች፣ የአዲስ ብርሃን ወረቶች በሚል መሪ ቃል” ይከበራል፡፡ መሻገር ከአንዱ ወደ ሌላኛው የሕይወት ምዕራፍ ሽግግር የምናደርግበት ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። አሮጌዉ ዘመን ተጠናቅቆ ወደ ዐዲሱ ዓመት የምንሸጋገርባት የጳጕሜን ወር የመጀመሪያው ዕለትን ስናከበር በተጠናቀቀዉ ዓመት ስኬቶችን ያስመዘገብንባቸው…
“ኢትዮጵያ ለሁለንተናዊ ጉዳዮች ጥንቃቄ የሚያስፈልግበት ወቅት ላይ ትገኛለች።
“ኢትዮጵያ ለሁለንተናዊ ጉዳዮች ጥንቃቄ የሚያስፈልግበት ወቅት ላይ ትገኛለች። በሚዲያ ሥራ ጥረቶቻችን የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም፣ ሰላም እና ፍቅር ቅድሚያ ሰጥተን መሥራት ይገባናል። ለቀጣዩ ትውልድ የሚሻገር ምን ጠቃሚ ሥራ እየሠራን ነው ብለን ራሳችንን ሳናሰልስ መጠየቅ አለብን። በዛሬው ዕለት ሀገራዊ ልማት እና ኅብረትን በማስተዋወቅ ብሎም ብሔራዊ ጥቅምን በማስጠበቅ ጥረት ረገድ ከፍ ያለ ሥራ በመሥራት ሽልማት ለተበረከተላቸው የሚዲያ ተቋማት…
የኮሙኒኬሽን ሥራዎቻችን የበላይነትን ይዘው እንዲቆዩ የመንግስትን ዋና ዋና አጀንዳዎች በሚገባ መለየትና በእቅድ አካቶ መስራት እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ፡
የኮሙኒኬሽን ሥራዎቻችን የበላይነትን ይዘው እንዲቆዩ የመንግስትን ዋና ዋና አጀንዳዎች በሚገባ መለየትና በእቅድ አካቶ መስራት እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በአዳማ እየተካሄደ በሚገኘው “ውጤታማ ተግባቦት ለኢትዮጵያ ልዕልና” የስልጠና መርሃ ግብር ላይ “የሕዝብ ግንኙነትና መሰረቶች፣ አጀንዳ ቀረጻና የቀውስ ጊዜ ኮሙኒኬሽን” በሚል ርዕስ የስልጠና ሰነድ አቅርበው ውይይት ተደረጎበታል። ከሃገራዊ አበይት እቅዶች ጋር በማጣጣም…
ክብርት እናትዓለም መለሰ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አቀባበል ተደረገላቸው፡፡
መስከረም 09 ቀን 2018 ዓ.ም በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር በመኾን የተሾሙት ክብርት እናትዓለም መለሰ ዛሬ በአገልግሎቱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ ከአገልግሎቱ ከፍተኛ አመራሮችና ባለሙያዎች ጋርም ትውውቅ አድርገዋል፡፡ ************* Post Views: 245
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የኃይል ማመንጫ፣ ግብርና፣ የጤና ጥበቃ ልማት እና የመከላከያ ትብብርን ጨምሮ ሰፊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ውይይቱ ለማኅበረሰብ አገልግሎት የሚውል ንፁህ ኃይል ምንጭ የሚውል የጋራ የኒኩሊየር ኃይል ማመንጫ የማልማት ስምምነቶችን ጨምሮ የጋራ ፍላጎት በሆኑ ጉዳዮች ላይ ተካሂዷል። Prime Minister Abiy Ahmed held talks with President Vladimir Putin on a…
