የመደመር መጽሐፍት የሞባይል መተግበርያ
ማስጀመርያ መርሃ ግብር ላይ የተደረገ ውይይት።
“ዛሬ ጠዋት ከፕሬዝደንት ኡመር ጌሌህ የተላከ መልዕክት በመያዝ የመጡትን የጂቡቲ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና አለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብዱልቃድር ሁሴን ኦማርን በጽሕፈት ቤታችን ተቀብያለሁ። በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ስላለው ትብብርም ተወያይተናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 47
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 46
ሀምሌ 27 /2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ የሚለው ስም በጋራ የመቻልና የጽኑ አቋም ተምሳሌት ነው። መንግሥት የሀገሪቱን ዘላቂ ጥቅም ለማረጋገጥ የሚያስፈልጉ ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎችን ሲያስቀምጥ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብም ሀገራዊ ፍላጎቱን በጋራ ተነሣሽነት እውን የማድረግ የዘመናት ልምምድ አለው። በተለይም መንግሥት ለአረንጓዴ ልማትና ሀገራዊ ከፍታ ለሚያቀርበው ጥሪ ሕዝቡ በላቀ ተሳትፎ ምላሽ የመስጠት ቁርጠኝነቱ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ አብነት የሚሆን ነው። መንግሥት በኢትዮጵያ…
ተለዋዋጭ ነባራዊ ኹኔታዎችንና ሀገራዊ አቅጣጫዎችን ታሳቢ ያደረገ የሚዲያ እና ኩሙኒኬሽን ሥራ በበጀት ዓመቱ ትኩረት እንደሚሰጠዉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚንስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር) ገለጹ። የአገልግሎቱ የ2018 በጀት ዓመት የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዕቅድ ላይ ውይይቶች ተደርገዋል። በውይይቱ ማጠቃለያ ላይ አቅጣጫ ያስቀመጡት ዶ.ር ለገሠ ” ነባራዊ ኹኔታዎችን መሠረት አድርጎ የኢትዮጵያን ማንሠራራት ማጽናት ላይ ያተኮረ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሥራ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “በጎንደር በነበረን ጉብኝት የመገጭ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን የሥራ ሁኔታ ገምግመናል። ፕሮጀክቱ 870 ሄክታር ላይ ያረፈ ሲሆን 17000 ሄክታር መሬት በመስኖ አቅርቦት ይሸፍናል ተብሎ ይጠበቃል። የፕሮጀክቱ ቁልፍ የሆነው የወንዝ ቅልበሳ ሥራ በተሳካ መልኩ ተጠናቋል። የቀሩት ሥራዎችም በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ እየተካሄዱ ይገኛሉ። የመገጭ ግድብም በሚጠናቀቅበት ወቅት የአካባቢውን የግብርና ምርታማነት የሚያሳድግ ይሆናል። Daawwannaa…
ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም ሀገራችን ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግናን፣ ዘላቂ ሰላምን እና እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን እውን ለማድረግ ባለፉት ዓመታት ያከናወነቻቸው ጥልቅ ተቋማዊ ማሻሻያዎች እና ያስመዘገበቻቸው ተጨባጭ ውጤቶች መሠረት እየያዙና እየጸኑ መጥተዋል። ሀገር በጠንካራ ተቋማቶቿ ትገልጻለች፤ ለዚህም መንግሥት ለተቋማት መጠናከር በሰጠው ትኩረት ሀገራዊ ሉዓላዊነት በጽናት የሚያስከብሩ፣ የዴሞክራሲ ሥርዓትን የሚተክሉና የሕዝብን ውሳኔ ሰጪነት የሚያረጋግጡ ለትውልድ ተስፋ፣ ለቀጠናው ደግሞ አስተማማኝ…