ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ በጀግኖቻችን መዘከሪያ እና የከተማችን አዲስ ገፅታ በሆነው በአዲስ ስፖርት ፓርክ ያደረጉት ቆይታ።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ባለፉት የለውጥ ዓመታት በገቢዎች ዘርፍ ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም የማሳደግ፣ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ስርዓት የመገንባት፣ የታክስ ህግ ተገዢነትት የማረጋገጥ እና ዘላቂ የገቢ እድገትን የማረጋገጥ ስራዎች ተከናውነዋል።ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተገናኘ ዘመናዊ የግብር ስርዓትን ለመዘርጋት ተሰርቷል። በ2011 በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ታክስ በማሳወቅ ረገድ 10.1 % በመቶ ብቻ የነበረው አሰራር በ2017 ዓ.ም 94 በመቶ የሚሆኑ ግብር ከፋዮች ግብራቸውን በኢ-ፋይል አሳውቀዋል። በተመሳሳይ…
ማስጀመርያ መርሃ ግብር ላይ የተደረገ ውይይት። #PMOEthiopia Post Views: 143
“አብዛኛው አሁን ያለንበት ችግር፤ የማይሰሩ እጆች፣ በሚናገሩ አፎች ብቻ ተይዘው ልማት የሚመጣ፣ ሰላም የሚመጣ፣ ብልጽግና የሚረጋገጥ ይመስላቸዋል።” Post Views: 85
EthiopiaDelivers PMOEthiopia Post Views: 96