Similar Posts
“አይችሉም” ብለውን ነበር በአረንጓዴ አሻራ፤ ችለን ዓለም ተደምሟል። በኤርፖርት “አትችሉም” ብለዋል፤ ችለን እናሳርፋቸዋለን።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 79
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተጻፉት “መደመር” ፣ “የመደመር መንገድ”፣ “የመደመር ትውልድ” እና “የመደመር መንግሥት” መጻሕፍት
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተጻፉት “መደመር” ፣ “የመደመር መንገድ”፣ “የመደመር ትውልድ” እና “የመደመር መንግሥት” መጻሕፍት ሰው ተኮር በሆነ የብዝሃ ኢኮኖሚ ጉዞ ኢትዮጵያን በአጠረ ጊዜ ውስጥ ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለማሸጋገር አግዘዋል። በእነዚህ መጻሕፍት የተነሱ እሳቤዎች ከንድፈ ሃሳብ ባሻገር በተግባር የተገለጡና ለትውልዱ ብሩህ ተስፋን ያጎናጸፉ ናቸው። መጻሕፍቱ አሁን ከሕትመት ባሻገር በ Medemer መተግበሪያ አማካኝነት በድምጽ ተተርጉመው ቀርበዋል።…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ለአየር ንብረት ጥበቃ ከሚያበረክተው መሠረታዊ አስተዋፅዖ ባለፈ፣ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የማር ምርት ላይ ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። ተፈጥሮንና አካባቢያችንን በመጠበቃችን፣ ደኖች እየተስፋፉ በመምጣታቸው፣ የንብ ዝርያዎችን የሚያግዙና የማር ምርትን የሚያሳድጉ ምቹ ከባቢዎች ምክንያት የምግብ ምንጮች ሊፈጠሩ ችለዋል። ተስፋን እንትከል!” Post Views: 42
ኢትዮጵያ የብዝሃ ኢኮኖሚ ፖሊሲን በመከተሏ ዘርፈ ብዙ ውጤቶች ተመዝግቧል _ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሕዝብ ተወካዎች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሳባ ላይ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በኢኮኖሚው ዘርፍ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ኢትዮጵያ የብዝሃ የኢኮኖሚ ፖሊሲ በመከተሏ ዘርፈ ብዙ ውጤቶች መመዝገባቸውን ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከዚህ ቀደም ግብርና መር የነበረው፣ አሁን ግብርናን ጨምሮ በማኑፋክቸሪንግ ፣በማዕድን፣ በቱሪዝም ፣በእንዱስትሪ እና በተክኖሎጂ…
በማያቋርጥ የመሰረተ ልማት ግንባታ፣ ለሁሉም የምትሆን ዘመናዊና የበለፀገች ኢትዮጵያን መገንባታችንን እንቀጥላለን!
#PMOEthiopia#VisitEthiopia See less Post Views: 91
የኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነት፣ የመቋቋም አቅም እና የሀገር ልማት ስትራቴጂን መሰረት ያደረገ ነዉ፡፡
ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ፈጣን የሽግግር ለውጥ ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራበት ይገኛል፡፡ በተለይ በሳይበር ጥቃቶች ላይ የመቋቋም አቅምን፣ የአቅም ግንባታን፣ ጠንካራ የህግ ማዕቀፎችን እና ዓለም አቀፍ ትብብርን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ትኩረት ተደርጓል፡፡ ስትራቴጂው ከአገር አቀፍ የልማት ግቦች ጋር የሚጣጣም፣ በሳይበር መረብ ላይ እምነትን ከማሳደጉም ባሻገር ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣…
