“የኢትዮጵያ የበጀት ጉድለት ዝቅተኛ መጠን ካላቸው የአፍሪካ ሃገራት አንዱ ነው”
አቶ አሕመድ ሽዴ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር
የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ
PMOEthiopia

አቶ አሕመድ ሽዴ የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር
የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ባህላዊ ሀብት እንደ ብሔራዊ መደመር። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት ይህ አጭር ግን ጥልቅ መልእክት፣ የኢትዮጵያን ባህላዊ፣ ታሪካዊና ማኅበራዊ እሴቶች ከጎጥ ወሰን በላይ ያለውን ዋጋ ያሳያል። መልእክቱ የኢትዮጵያዊነትን ትርጉም ከነጠላ ማንነት ወደ የጋራ ንብረትነት በማሸጋገር የብልፅግናን ራዕይ ይደግፋል። ብዝኃነት እንደ የጋራ ሀብትና ባለቤትነት፣ ይህ መልእክት እያንዳንዱ ክልላዊ ወይም ብሔረሰባዊ እሴት ለአንድ ብሔረሰብ ብቻ…
የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም መስፈን በጋራ እንደሚሰሩ ገለጹ ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም የአማራ ከልል መንግስትና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የምክክር መድረክ ከትናንት ጥቅምት 16-17/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄድዋል፡፡ በኢትዮጵያ የዳበረ የዲሞክራሲ ሥርዓትን ለመገንባት እና በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ሰላማዊ ግንኙነት ለመፍጠር፣ እንዲሁም በመከባበርና በመተባበር ላይ የተመሰረተ ጤናማ የፖለቲካ ፉክክር እንዲኖር የፖለቲካ ፓርቲ…
ዛሬ ኢትዮጵያ ከ805 ሚሊዮን በላይ ችግኝ በመትከል ታላቅ ታሪክ መፃፏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ አድርገዋል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 87
ዘመናዊ የግብርና አሠራሮች የኢትዮጵያን ግብርና በመለወጥ፣ አርሶ አደሮች ምርትን እንዲያሳድጉ፣ ቅልጥፍናን እንዲያሻሽሉ እና ከተለዋዋጭ ሁኔታዎች ጋር እንዲላመዱ እያገዛቸው ነው። ከተሻሻሉ ዘሮች ወደ ተሻለ መስኖ እና ቴክኖሎጂ፣ ፈጠራዎች በገጠሩ ማኅበረሰብ ውስጥ ያለውን ኑሮ እያጠናከሩ ይገኛሉ። ግብርና የሀገሪቱ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ ቀጥሏል፣ ዕድገትን በማነሣሣት፣ ብልጽግናን በመደገፍ እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ጉልሕ ሚና አሁንም…
የለውጥ እና የልማት ጉዟችን አሁንም እንደቀጠለ ነው። ቀጣዩ የታሪክ ምዕራፍ የት ይሆን? #ገበታለሸገር#ገበታለሀገር#ገበታለትውልድ #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 89
መስከረም 8 /2018 ዓ.ም የዘንድሮው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ተራ የቀን መቁጠሪያ ለውጥ ብቻ አይደለም። ሀገራችን አዲስ ገጽ ገልጣ አዲስ ታሪክ ጽፋለች፤ መርጣለች፣ መክራለች፣ አሸንፋለች፣ አንሰራርታለችም። ፈተናዎች ወደ ታላቅ ዕድል ተቀይረዋል። በጸኑ እና ዝቅ ብለው በሠሩ ልጆቿ ጥረት የዘመናት የአዙሪት ጥላ ላይመለስ ተገፏል፤ ባለፉት ጥቂት የለውጥ ዓመታት ብቻ ለበርካታ አስርት ዓመታት ያላሳካናቸውን ድሎች ማሳካት ችለናል። ሩቅ…