Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ ላይ በግልጽ የተቀመጠውን አካታች፣ ዘላቂ፣ ሰው ተኮር የከተማ ልማት ጽኑ አቋማችንን የኮሪደር ልማት ሥራችን ያንፀባረቀ ሆኗል። ከአዲስ አበባ ባሻገር በተለያዩ ከተሞቻችን የተተገበረው ሥራ የከተማ እንቅስቃሴን ያሻሻለ፤ ሕዝባዊ ስፍራዎችን እንደገና ያበለፀገ፤ የየአካባቢውን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ያጠናከረ እና የአካባቢን ለለውጥ አይበገሬነት ከፍ ያደረገ ነው። የመኖሪያ መንደሮችን በማቆራኘት እና በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ ከተሞችን የኢኮኖሚ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሌፍተናንት ጄኔራል ታደሰ ወረደን ለአንድ ዓመት ሹመታቸውን አራዝመዋል
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 62(9)እና በዐዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀጽ 14 ንዑስ አንቀፅ 2(ለ) መሠረት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደርን በርዕሰ መስተዳደርነት እንዲመሩ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ በጸደቀው ደንብ ቁጥር 479/2013 አንቀጽ 4(2) እና የዓመቱን የሥራ አፈጻጸም ባቀረቡት መሠረት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሌፍተናንት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ “ፍቼ ጫምባላላ” በዓል አስመልክቶ በሲዳምኛ ቋንቋ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት !
“Itophiya, Sidaama Hawalle Fichee Cambalaallate Ayyaanira Keerunni Iillishino’ne! Fichee Cambalaallate Ayyaani Sidaamu dagara sooreessa ayyaanaati. Kuni ayyaani giddosi amadino baxilllu, mittimma, kalaqamunna qarqaru agarooshshi hornyubbasi korkaatinni UNESCote maareekkamino bayra ayyaanaati. Fichee Cambalaalla Sidaamu annuwa gordu godowa agananna beeddahe hattono arrishshonna baattote orte xiinxallite lowo egennonninna qorowonni tenne ilamara ragisiissino ayyaanaati. Albi annuwa lowo waaga baatte…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“በአንድ የኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ አራት መሰረተ ልማቶች፤ የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ሁለተኛው ምዕራፍ፣ ኦርጅን፣ ሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎች እና የኤች.ዜድ ጋዝ ፋብሪካ ምንዳዎች፦ • 4,650 በላይ ዜጎች የሥራ ዕድሎች • 11.3 ጊጋዋት ንጹህ ኃይል • 900 ቶን ኦክስጅን • 40,000 ቶን ናይትሮጅን •7 ቶን ሃይድሮጅን” #EthiopiaDelivers ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 51
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ሁሉን አቀፍና አካታች የዲጂታል አገልግሎቶች የሚቀርቡበት
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ሁሉን አቀፍና አካታች የዲጂታል አገልግሎቶች የሚቀርቡበት፣ ዜጎችን ማዕከል ያደረገ ስርዓትን በመዘርጋት፣ ሉዓላዊና ደህንነቱ የተጠበቀ አውድን ለመፍጠር ቁልፍ ሚና ይኖረዋል። Post Views: 207

