የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የኢሚግሬሽና ዜግነት አገልግሎት ባለፉት ዓመታት ይስተዋሉበት የነበሩ የአገልግሎት ክፍተቶቹን ለማረም የተለያዩ የለውጥ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል።

በአሁኑ ወቅት ተቋሙ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዙና ዲጅታላይዝ የሆኑ የፓስፖርት፤ የቪዛ፣ የትዉልደ ኢትዮጵያ መታወቂያ ፣የይለፍና የጉዞ ሰነዶች አገልግሎት፣ የውጪ ዜጎች አገልግሎት ፥ በአየርና በየብስ የድንበር ቁጥጥር አገልግሎትን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል።

ተቋሙ በአጠቃላይ የአገልግሎት አሰራሩን ይበልጥ በማዘመን ዜጎች የሚደሰቱበት ፥ተገልጋዮች የሚረኩበት ለመሆን እየሰራ ነው።

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

Similar Posts