#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
#EthiopiaDelivers #PMOEthiopia Post Views: 51
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ፣ አደረሰን!! “ዘመን ከፈጣሪ ለሰው የተሰጠ የመሥሪያ መጽሐፍ ነው። ይህ የመሥሪያ መጽሐፍ ለእያንዳንዱ ሰው የተሰጡ የተወሰኑ ገጾች አሉት። የመጨረሻው ገጽ ተጠናቅቆ የማጠቃለያው ሽፋን እስኪከደን ድረስ የፈለግነውን የመጻፍ መብት በእጃችን ነው። አንዳንዶች ዓለምን የቀየሩ ሐሳቦችንና ሥራዎችን፤ ሌሎች ታሪክን የቀየሩ ዕሳቤዎችንና ቴክኖሎጂዎችን ጽፈውበታል። በተቃራኒው ዓለምን ያወደሙ፤ ሕዝብ የከፋፈሉና የጨረሱ፤ ተፈጥሮን ያዛቡ፤ ክፋትንና ጭካኔን ያስተማሩ…
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሚገኘው የቁንድዶ ተራሮች፤ የቀድሞ አርበኞቻችንን በጦር ሜዳ ያደረሱና በዚያው አምባ ላይ ብቻ ለሚገኙ ብርቅዬ ፈረሶች መኖሪያ ነው። #VisitEthiopia #PMOEthiopia Post Views: 77
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ ሪፎርም ከያዛቸው ዋነኛ ዓላማዎች መካከል አንደኛው የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራትን ማረጋጋት ነው። ሁለተኛው የኢኮኖሚ አቅጣጫዎችን ከግብርና መር ወደ ብዝሃ ዘርፍና ብዝሃ ተዋናይ በማሸጋገር ጥራት ያላው እድገት ማስመዝገብ ሲሆን ሌላኛው የኢትዮጵያን የእዳ ጫና ማቃለል ነው። በዚህ ረገድ በሁሉም መመዘኛ በኢትዮጵያ አመርቂ የኢኮኖሚ ስኬት ተመዝግቧል። #የጠሚሩምላሾች #PMOEthiopia Post Views: 78
“ትልቅ ታሪክ ኖሮን ግን እንግዳ ሲመጣ ለጀግኖች አበባ አስቀምጥ፣ ታሪካችንን እይ የምንልበት ቦታ አልነበረም” #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 51
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 70