Similar Posts
ወደ #COP32 የሚያቀናው መንገድ በተግባር ላይ የተመሰረተ ነው!
ዛሬ የCOP32 ብሔራዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት፣ ከCOP32 ሰብሳቢ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በመሆን የአረንጓዴ ዐሻራ በአንድ ቀን 800 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ንቅናቄ ላይ የተሳተፉ ሲሆን፣ ይህም የአየር ንብረት መሪነት የሚጀምረው ተፈጥሮን በተግባር በመንከባከብ መሆኑን ጉልህ ማሳያ ነው። ለጽኑ አረንጓዴ ነገ፤ የተስፋ ዘሮችን በጋራ እየዘራን ነው! #አረንጓዴዐሻራ#COP32 ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 42
አራዳ ፓርክ
ይኽ በአዲስ አበባ እምብርት የሚገኝ የከተማ ውስጥ ድንቅ የሕዝብ መገልገያ ሲሆን በሁሉም እድሜ እና ማኅበራዊ ሁኔታ ያሉ ሰዎች በጋራ የሚሰበሰቡበት፣ የሚዝናኑበት፣ ጽዱ እና ደማቅ አድርገው በመጠበቅም ተሚኮሩበት ስፍራ ነው። 40 ሄክታር መሬት ላይ ካረፈው ፓርክ 15 ሄክታሩ በለምለም አረንጓዴ መስክ የተሰናዳ ሲሆን 6 ኪሎሜትር የእግረኛ መንገድ፣ 5 ኪሎሜትር የብስክሌትና መሮጫ ትራክ የተዘጋጀለትም ነው። ይኽም ንቁ…
መንግሥት በሁሉም መስኮች የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ ይሠራል!
ባለፉት ሀምሳ ዓመታት የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍፁም መገለል ተነስተዉ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በልማት መስኮች የባለቤትነት ዋስትናን አረጋግጠዋል፡፡ ዛሬ ላይ ሴቶች በሀገሪቱ የፖለቲካ ዐዉድና ልማት ዘርፎች ውስጥ ግንባር ቀደም ሚናን እየተጫወቱም ይገኛሉ፡፡ ይህ ለውጥ የሴቶችን መሠረታዊ መብቶች ከማስጠበቅ ባለፈ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ገጽታ ላይ የሚታዩ ውጤቶችን እንዲጎናጸፉ አስችሏቸዋል፡፡ ሴት መሪዎች ፖሊሲዎችን በመቀረጽ፣ የአገልግሎት አሰጣጥን በማሳለጥ፣ ልማትን በማፋጠን፣ እንዲሁም…
«ተስፋን እንትከል»
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር አብሮ በመሆን «ተስፋን እንትከል» በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የነበረውን የዚህን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ማጠናቀቂያን በጋራ የችግኝ ተከላ በማካሄድ አከናውነዋል። የ2018 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መጠናቀቅን ስናበስር የተተከለው እያንዳንዱ ችግኝ የሕብረታችን፣ የሕዳሴያችንና የዘላቂ እድገታችን ሕያው ምልክት መሆኑን በማስታወስ ነው። በጽኑ አንድነታችንና በጋራ…
#ኢትዮጵያ_በዚህ_ሳምንት
Post Views: 55
#ኢትዮጵያ አንድ ቪዛ፣ ዓለም በውስጧ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኤንቢሲ ኢትዮጵያ (NBC Ethiopia) ጋር ያደረጉትን የአንድ ክፍል ልዩ ቃለ መጠይቅ ማክሰኞ ሰኔ 23 ቀን ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ በተለያዩ ሚዲያዎች ይጠብቁን። Post Views: 60
