“ሁሉም የስራ ኃላፊዎች በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜት፣ ድሮ ከምናደርገው በላይ ውጤታማ መሆናችንን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ህብረት አፍሪካን በሚገባ የሚወክል ኮፕ 32 ለማዘጋጀት እንዴት ተቀራርበው መስራት እንደሚችሉ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር እና ከቡድናቸው ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም በክቡር ማህሙድ አሊ የሱፍ መሪነት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን COP32ን የተሳካ ለማድረግ የኢትዮጵያ ቁልፍ አጋር ለመሆን ቁርጠኛ መሆናቸውን መግለጻቸውን አስታውቀዋል። Post Views: 224
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 36
EthiopiaDelivers PMOEthiopia Post Views: 84
• የፕሮጀክቶች ምረቃ እና የሥራ ጅማሮ የመጋቢት ወር በተለያዩ ዘርፎች በርካታ ግዙፍ ፕሮጀክቶች የተመረቁበት ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (AHRI) ውስጥ ዘመናዊ የምርምር ማዕከል መርቀዋል። ይህ ማዕከል 40 የላብራቶሪ ክፍሎችን እና በሀገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶችን ጥራት የሚያረጋግጥ የባዮ-ኢኩቫለንስ (bioequivalence) ማዕከልን ያካተተ ነው። በከተማ ልማት ዘርፍ፣ የሚያዝያ ወር በአገልግሎት እና በዲጂታል መሠረተ-ልማት ግንባታ ረገድ…
የኢፌድሪ ጤና ሚኒስቴር ከክልል ጤና ቢሮዎችና የልማት አጋሮች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 27ኛው ዓመታዊ የጤና ሴክተር የምክክር ጉባኤ ካዘሬ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም በጅማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባኤዉ በሀገር አቀፍ የጤና ግቦችና እና የማሻሻያ ክንዉኖችን፣ እንዲሁም ቀጣይ የዘርፉ አቅጣጫዎችን ለመገምገም ዓላማ ያደረገ ሲሆን፣ በተለይም በመንግስትና ባለድርሻ አካላት መካከል ያለውን ቅንጅታዊ አሰራርን ከማጎልበት ባሻገር በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ ፈጠራን…
Words In Action! #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 48