የቱርክዬ ሪፐበሊክ ፕሬዝዳንት የሆኑትን ረጀብ ጣይፕ ኤርዶጋን ይፋዊ አቀባበል
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ኢትዮጵያ ቀደም ሲል ከነበረው ግትር ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ አስተሳሰብ ተላቃ፣ ትኩረቱን በተግባራዊ አፈጻጸም ላይ ያደረገ አዲስ ገቢር ነበብ የፖለቲካ ኢኮኖሚ እይታ የተቃኘ የፖሊሲ ማዕቀፍ መከተል ከጀመረች ሰነባብታለች። ይኅው አዲስ አቅጣጫ፤ ሀገሪቱ ለወቅታዊ የዓለምና የሀገር ውስጥ ነባራዊ ሁኔታዎች ምላሽ የሚሰጡ ተግባራዊ መፍትሄዎችን እንድትቀይስ አስችሏታል። በተለይም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የሪፎርም ጉዞ፣ መንግሥትንና የግሉን ዘርፍ እንደ ወሳኝ…
ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም የቱሪዝም ዘርፍ ከሀገራዊ የልማት አጀንዳ ውስጥ አንዱ የስትራቴጂክ ምሰሶ በመሆኑ መንግሥት የኢኮኖሚ እድገቱን ለማስቀጠል፣ የሥራ እድሎችን ለመፍጠር እና የአገሪቱን ዓለም አቀፋዊ ገጽታን ለማሳደግ በርካታ ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል፣ አመርቂ ዉጤቶችም ተመዝግቧል፡፡ በገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለሃገር እና ገበታ ለትውልድ የተሰሩ ፕሮጀክቶች ማለትም የወንጪ ደንዲ፣ ጎርጎራና ሀላላ ኬላ ኢኮ-ቱሪዝም፣ እንዲሁም በብሔራዊ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ ኢኮ-ሎጆች…
አዲስ አበባ 54ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብስባ ውሳኔዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 54ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡ የመጀመሪያው ለአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚውል ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ የሰማንያ ሚሊዮን (80,000,000) ዩሮ ብድር ስምምነት ነው፡፡ ሁለተኛው…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 88
▸ የአፍሪካ ግዙፉ ግድብ፣ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃ፣ ▸ የ48+ ቢሊዮን ችግኞች ተከላ፤ ለተፈጥሮና ለሥነ-ምህዳር መታደስ ▸ ከተሞች ፈክተዋል፣ ገጠሮች እየዘመኑ ነው፣ መንገዶች፣ አረንጓዴ ልማትና ዘመናዊ መሠረተ-ልማቶች ተደራሽ እየሆኑ ነው ▸መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት፦ ምቹና ከቢሮክራሲ የጸዳ የመንግሥት አገልግሎትን ለዜጎች ማድረስ #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 82