ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“በአንድ የኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ አራት መሰረተ ልማቶች፤ የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ሁለተኛው ምዕራፍ፣ ኦርጅን፣ ሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎች እና የኤች.ዜድ ጋዝ ፋብሪካ ምንዳዎች፦
• 4,650 በላይ ዜጎች የሥራ ዕድሎች
• 11.3 ጊጋዋት ንጹህ ኃይል
• 900 ቶን ኦክስጅን
• 40,000 ቶን ናይትሮጅን
•7 ቶን ሃይድሮጅን”
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
