የዘንድሮው “ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖን ለየት የሚያደርገው ምንድን ነው?
ከመላው የሀገሪቱ ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ ከ186 በላይ ኢንዱስትሪዎች፤ አዳዲስ ዘርፎች የታከሉበት። ቀደም ሲል ከተከናወኑት ኤክስፖዎች ይበልጥ የገዘፈ፣ የሰፋ እና የደመቀ!
#PMOEthiopia#EthiopiaDelivers
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

