የኢትዮጵያን የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የጀመርነው ጥረት በላቀ ውጤት ቀጥሏል!
ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ በ2,150 ሄክታር መሬት ላይ የለማ የስንዴ ማሳን ተዘዋውረን ተመልክተናል።







ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ በ2,150 ሄክታር መሬት ላይ የለማ የስንዴ ማሳን ተዘዋውረን ተመልክተናል።







ዛሬ ኢትዮጵያ ከ805 ሚሊዮን በላይ ችግኝ በመትከል ታላቅ ታሪክ መፃፏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ይፋ አድርገዋል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 33
ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ PMOEthiopia Post Views: 72
*************************** የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና የሩሲያው አርቲ በጋራ በሚሠሩባቸዉ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ምክክር አድርገዋል፡፡ የአርቲ ዋና ዳይሬክተር እና ሌሎች ከፍተኛ ኃላፊዎችን በጽሕፈት ቤታቸዉ ተቀብለው ያነገጋሩት የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ወ/ሮ እናትዓለም መለሰ የኢትዮጵያ መንግሥት የአፍሪካን ድምፅ አጉልተዉ ከሚያሰሙ እና ሚዛናዊና ትክክለኛ የአህጉሪቱን ትርክት ከሚያንፀባርቁ የሚዲያ ተቋማት ጋር በቅርበት እንደሚሠራ ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር…
ተለዋዋጭ ነባራዊ ኹኔታዎችንና ሀገራዊ አቅጣጫዎችን ታሳቢ ያደረገ የሚዲያ እና ኩሙኒኬሽን ሥራ በበጀት ዓመቱ ትኩረት እንደሚሰጠዉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚንስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር) ገለጹ። የአገልግሎቱ የ2018 በጀት ዓመት የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዕቅድ ላይ ውይይቶች ተደርገዋል። በውይይቱ ማጠቃለያ ላይ አቅጣጫ ያስቀመጡት ዶ.ር ለገሠ ” ነባራዊ ኹኔታዎችን መሠረት አድርጎ የኢትዮጵያን ማንሠራራት ማጽናት ላይ ያተኮረ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ሥራ…
ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መንግሥት የኢትየጰያን ብልፅግና ለማረጋገጥ ወሳኝ ናቸው በማለት ከነደፋቸው ትልሞች መሐከል ዲጂታል ኢትዮጵያን መገንባት ትልቅ ትኩረት የሰጠው ጉዳይ ነው፡፡ የኢትዮጵያን መፃዒ እድል በዛሬና በነገ ትውልድ ፈጠራና ቴክኖሎጂ እድገት ላይ ለመገንባት ያለመው ዲጂታል ኢኮኖሚ ስትራቴጂ ጥራት ያለው ከዘመኑ ጋር የሚጓዝ አካታች ኢኮኖሚ ለመገንባት የሚያስችል ውጤት እየታየበት ይገኛል፡፡ እንደሚታወቀው ይህን ትልም…
*ሰላምን ማፅናት*አርሶ አደሩ እና አርብቶ አደሩ በአካባቢ ባለው የውሃ አማራጭ በመጠቀም በጥምረት የመስኖ ስራን መስራት*የተጀመረውን የስንዴ ኢኒሼቲቭ ምርትን ክረምት ከበጋ አጠናክሮ መቀጠል*በከተማ እና ገጠር ተግባራዊ እየሆነ ያለው የሌማት ትሩፋት ስራን አጠናክሮ መቀጠል*ዘላቂቅ እና ዘመን ተሻጋሪ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ የቅድመ አደጋ መከላከል ስራን እንደየ አካባቢው መስራት*በየጊዜው በምርምርና አዳዲስ ፖሊሲ ስራውን መደገፍና ማጠናከር*በጉዳዩ ላይ ሰፊ የግንዛቤ ማስጨበጥ…