Similar Posts
መንግሥት ለሚሊዮኖች የሥራ እድል ከመፍጠር በዘለለ የሠራተኛውን ደህንነት፣ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትና ሰብዓዊ ክብር የሚያረጋግጡ የሕግ ማዕቀፎችን አጠናክሯል።
ሚያዝያ 23 /2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ መንግሥት ላለፉት ስምንት ዓመታት በጽናት የተራመደበት ሁለንተናዊ የለውጥ ጎዳና፣ ከቁጥራዊ እድገት ባለፈ በዜጎች የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ የሚዳሰሱ ተጨባጭ ለውጦችን እያረጋገጠ ይገኛል ። በለውጡ ዓመታት በማኅበራዊው ዘርፍ የተከናወኑ የሪፎርም ሥራዎች ኢትዮጵያ በሰው ሀብት ልማት ያላትን እምቅ አቅም ወደ ተጨባጭ ውጤት ቀይረውታል። በተለይም ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ በሀገር ውስጥ፣ በውጭ ሀገር…
የንግድ ሚዲያዎች የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበርና ለትውልድ የሚሻገሩ የልማት ሥራዎችን አጀንዳ አድርጎ መስራት ይጠበቅባቸዋል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
የንግድ ሚዲያዎች የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበርና ለትውልድ የሚሻገሩ ሀገራዊ የልማት ሥራዎችን አጀንዳ አድርጎ በትኩረት መስራት እንደሚጠበቅባቸው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። መንግስት በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከንግድ ሚዲያዎች ጋር ይበልጥ ተቀራርቦ እንደሚሰራ ገልጿል። መንግሥትና የንግድ ሚዲያዎች በሀገር ግንባታ ሥራዎች ላይ ይበልጥ ተቀራርበው መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ዛሬ ተካሂዷል። በሀገራዊ ለውጥ ጉዞ የተገኙ ስኬቶችን ማሳወቅ፣ የገጠሙ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር ውጤታማ የሥልክ ውይይት አድርገናል።በውይይታችን የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ የመከርን ሲሆን፣ በተለያዩ ዘርፎች ያለንን ትብብር ይበልጥ ማጠናከር በሚያስችሉ መንገዶች ላይ ሃሳብ ተለዋውጠዋል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 84
አፋር የኢትዮጵያ ጠባቂ እና ባለአደራ ነው!!!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 69
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ያደረጉላቸው አቀባበል – በምስል።
#PMOEthiopia#MeetInEthiopia#EthiopiaHosts ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 87
በመገጭ የመስኖ ፕሮጀክት የፕሮጀክቱ ቁልፍ የሆነው የወንዝ ቅልበሳ ሥራ በተሳካ መልኩ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሙሉ መልዕክት :- “በጎንደር በነበረን ጉብኝት የመገጭ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን የሥራ ሁኔታ ገምግመናል። ፕሮጀክቱ 870 ሄክታር ላይ ያረፈ ሲሆን 17000 ሄክታር መሬት በመስኖ አቅርቦት ይሸፍናል ተብሎ ይጠበቃል። የፕሮጀክቱ ቁልፍ የሆነው የወንዝ ቅልበሳ ሥራ በተሳካ መልኩ ተጠናቋል። የቀሩት ሥራዎችም በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ እየተካሄዱ ይገኛሉ። የመገጭ ግድብም በሚጠናቀቅበት ወቅት የአካባቢውን የግብርና ምርታማነት…
