Similar Posts
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“እናት በከፍታ፣ እናት በዝቅታ በእናትነቷ ልጆቿን ስለማትተው የኢትዮጵያ ልጆች ሀገራችን መተኪያ የሌላት እናት መሆኗን ተገንዝበን በጋራ በመደመር እንደ ትላንትናዎቹ ጀግኖች የኢትዮጵያን ጽናትና ልዕልና ማረጋገጥ ከሁላችንም የሚጠበቅ ይሆናል።” ETAF90 ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 73
የመረጃ ሉዓላዊነት ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት
”የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት” በተሰኘውና ኢትዮጵያ በመረጃና በስታቲስቲክስ የሉዓላዊነት ጉዞ ያስመዘገበችውን ትልቅ ድል በተበሰረበት ሀገራዊ ጉባኤና ኤግዚቢሽን ላይ ተገኝቼ የተመለከትኩት የዘርፉ እመርታ እጅግ አስደሳች ሆኖ አግኝቼዋለሁ። መረጃ የዚህ ዘመን ስትራቴጂካዊ ሀብት እና ጠንካራ ሀገረ መንግሥት የሚገነባበት ቁልፍ የሉዓላዊነት ምሰሶ ነው። የተዋሰ አሊያም በውጭ አካላት ላይ ጥገኛ የሆነ መረጃ ሀገራዊ መሻታችንን ማሳካት ስለማያስችል፤ የፖሊሲ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ…
አረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል፤ ይህ ንቅናቄ የደን ሽፋንን ከ17% ገደማ ወደ 23.6% ያሳደገ ሲሆን፣ 1.2 ሚሊዮን የሥራ እድሎችንም ፈጥሯል፣ ለበርካታ አስርት ዓመታት የነበረውን የመሬት መራቆት መቀልበስ ተችሏል! #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers#GreenLegacy ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 45
የፌዴራል ተቋማትን አፈጻጸም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም እና የበጀት ዓመቱን የሦስተኛውን 100 ቀናት ግምገማ ለማካሄድ ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሰብስበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፉት ስምንት ዓመታት የፌዴራል ተቋማትን አፈጻጸም በቋሚነት ለመከታተልና ለመገምገም የ100 ቀናት የሥራ ግምገማ ሞዴልን ተቋማዊ ማድረጋቸው ይታወሳል። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 76
#ቃል_በተግባር
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እንደተናገሩት የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቆ አገልግሎት ጀምሯል። ኢትዮጵያ ታመርታለች ! ከፍተኛ ዶላር እየፈሰስን ድንጋይ የምንሸከምበት ጊዜ አብቅቷል !! ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 43
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የራስን ሀብት በራስ ዐቅም ማሳካት እንደሚቻል የሚያሳይ ዐዲስ የፓንአፍሪካኒዝም አብነት ነው፡- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ታላቁ የኢትዮጵያ ግድብ ከኃይል ማመንጫ ግድብነት ባሻገር በራስ ዐቅም የራስን መሻት ማሳካት እንደሚቻል ያሳየ ዐዲስ የፓን አፍሪካኒዝም አብነት መኾኑን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታዉ አርቲ አፍሪካ ባዘጋጀዉ የአፍሪካ የሚዲያ ዕውቅና መድረክ ዋዜማ ላይ ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካኒዝም ማእከልነቷን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በራስ ዐቅም በማሳካት እንደገና ማስቀጠሏን አመልክተዋል፡፡…
