Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ዛሬ የሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዑል ፋይሰል ቢን ፋርሃን አል ሳዑድን ተቀብዬ በሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት አድርገናል። ውይይታችን በዐበይት ዘርፎች ለረዥም ዘመናት የዘለቀውን የሁለቱ ሀገሮቻችንን ትስስር በማስፋት እና የወል ፍላጎቶቻችን በሆኑ ቀጣናዊ እና አለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ትብብራችንን በማጠናከር ላይ ያተኮረ ነበር።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 84
“በጂኦ ፖለቲካ ውጥረት እና በኢ-ተገማች ዲፕሎማሲ በሚስተዋልበት ሁኔታ በሀገራችን ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ማስመዝገብ ችለናል” አቶ አደም ፋራህ
በጂኦ ፖለቲካዊ ውጥረት፣ በኢ-ተገማች የታሪፍ ዲፕሎማሲ፣ በአቅርቦት ሠንሰለት መቆራረጥ ምክንያት በዓለም አቀፍ ደረጃ የኢኮኖሚ ዕድገት መቀዛቀዝ፣ የተዳከመ የማክሮ ኢክኖሚ ዓውድ በሚስተዋልበት ሁኔታ፣ በሀገራችን ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት ማስቀጠል መቻሉን በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፍራህ ገለጹ። ለዚህ አመርቂ ውጤት መመዝገብ ያበቃን የሦስት ዋና ጉዳዮች ድምር ውጤት ነው ያሉት አቶ…
ያማረና የተዋበ የኑሮ ዘይቤን መከተል የሚችል ትውልድ መፍጠር እንድንችል፤ የመከራ ዘመን ወደ መልካም አጋጣሚና ዕድል መቀየር የምንችል እንሁን።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 52
የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ’’ በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀውና በማህበራዊ ዘርፍ ባለፉት ዓመታት የተመዘገቡ ዐበይት ውጤቶች የቀረቡበት የምክክር መድረክ፤ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል።
በዚህም ባለፉት ዓመታት በማህበራዊ ዘርፎች የተመዘገቡ ወሳኝ ስኬቶች ቀርበዋል። በስምንት የለውጥ ዓመታት፤ ኢትዮጵያ በመሰረታዊና ማህበራዊ ዘርፎች የተስተዋሉ ክፍተቶች ላይ ትኩረት በማድረግ፤ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች ሰፊ ሥርዓታዊ ሽግግር አድርጋለች። በትምህርት ዘርፍ አዲስ ሥርዓተ-ትምህርትን በመተግበር፣ የመማሪያ መጽሐፍት ስርጭትን በማሻሻል እንዲሁም የከፍተኛ ትምህርትና የሀገር አቀፍ ፈተና ሥርዓቶችን በማዘመን፣ የትምህርት ዘርፉ ጥራትና ተዓማኒነት እንዲላበስ ተደርጓል። በተመሳሳይ የጤናው ዘርፍ ለ30…
Prime Minister Abiy Ahmed met this morning with Lt. Gen. Tadesse Worede,
Prime Minister Abiy Ahmed met this morning with Lt. Gen. Tadesse Worede, President of the Tigray Region Interim Administration, to receive his annual report and discuss its findings. #PMOEthiopia Post Views: 55
የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባኤ በአፍሪካ አፈር ሲካሄድ የመጀመሪያ መዳረሻውን ኢትዮጵያ አድርጓል
የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባኤ በኢትዮጵያ መካሄዱ የአፍሪካ-ጣሊያን ግንኙነት በአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ የትብብር ማዕቀፎች ይበልጥ እንዲጠናከር የሚያደርግ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የአፍሪካ-ጣሊያን ፎረም መካሄድ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ከሮም ውጭ ሲካሄድ ይህ የመጀመሪያው ነው ያሉት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ፣ በአፍሪካ አፈር ሲካሄድ የመጀመሪያዋ መዳረሻ ኢትዮጵያ መሆኗ ሀገራችን አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር ከማስተሳሰር አንጻር ያላትን…
