#ቃል_በተግባር
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እንደተናገሩት የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቆ አገልግሎት ጀምሯል።
ኢትዮጵያ ታመርታለች ! ከፍተኛ ዶላር እየፈሰስን ድንጋይ የምንሸከምበት ጊዜ አብቅቷል !!
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
See less

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Post Views: 52
“ከፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦመር ጊሌ እና ከአሊኮ ዳንጎቴ ጋር በመሆን፣ በጅቡቲ ዳመርጆግን ከኢትዮጵያ ደወሌ የሚያገናኝ እና ታላቅ ስትራቴጂካዊ ኢንቨስትመንት የሆነውን አዲስ የተጣራ ነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ዝርጋታን ዛሬ ይፋ አድርገናል። ፕሮጀክቱ በሁለቱም ጫፎች ላይ በሚገነቡ የማከማቻ ተርሚናሎች የተደገፈ ሲሆን፤ ይህ ታሪካዊ መሰረተ ልማት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና በዳንጎቴ ግሩፕ ጥምረት የሚተገበር ነው። የሎጂስቲክስ ወጭንና መዘግየትን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 75
Post Views: 64
ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም የለውጡ መንግሥት ሀገራዊ ኃላፊነትን ከተረከበበት ጊዜ ጀምሮ በትምህርት ዘርፉ ላይ ሲንከባለል የመጣው ትልቁ ስብራት “የመሠረት መናጋት” መሆኑን በጥልቀት በመለየት፣ ይህንን ስር የሰደደ ችግር ለመፍታት ትውልድ ተኮር የሆኑ ሪፎርሞችን ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል። በተለይም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት ያለምንም የቅድመ-መደበኛ ዝግጅት በቀጥታ ወደ አንደኛ ክፍል በመግባታቸው ምክንያት፣ በትምህርት ገበታ የመቆየትና እውቀት የመቅሰም አቅማቸው ተዳክሞ…