ከለውጥ ወደ ዘላቂ ሽግግር
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ከለውጥ ወደ ዘላቂ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው የ “ኢትዮጵያ ታከናውናለች” ጉባኤ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። በጉባኤው ላይ ባለፉት 8 ዓመታት የተከናወኑ ዋና ዋና የሪፎርም ስራዎች እና ያመጧቸው ተፅዕኖዎች ታይተዋል።








ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ከለውጥ ወደ ዘላቂ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው የ “ኢትዮጵያ ታከናውናለች” ጉባኤ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። በጉባኤው ላይ ባለፉት 8 ዓመታት የተከናወኑ ዋና ዋና የሪፎርም ስራዎች እና ያመጧቸው ተፅዕኖዎች ታይተዋል።








ሁሉም ክንውኖች የኢትዮጵያን ተፈላጊነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጽኖ መሠረት ላይ ያስቀመጡ ናቸው። የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን ተከትሎ፥ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ያካሄዱት የሁለትዮሽ ውይይት እና በሀገራቱ መካከል የተደረሰው ሁሉን አቀፍ ስምምነት ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል። የመሪዎቹ ውይይት በዋናነት በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በኢትዮጵያ እና…
የሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ክቡር ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አካል የሆነውን የብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ሙዚየምን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የኢትዮጵያን ነፃና ጥንታዊ ሥልጣኔ የሚያሳይ ሲሆን፤ የሀገሪቱ ታሪክና ቅርሶችም ለታማኝና ባለርዕይ አጋርነቷ ህያው ምስክሮች ሆነዋል። ኢትዮጵያ ምድረ ቀደምት መሆኗን የሚያሳዩ ታሪካዊ ቅርሶቿን ስታጋራ፣ ጥንታዊ ጥንካሬዋ ለዘመናዊውና ለውጥን ለሚያረጋግጠው አጋርነቷ መሠረት መሆኑን በድጋሚ እያረጋገጠች፤ አፍሪካውያን ወንድሞቻችንን…
*************************** የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እና የሩሲያው አርቲ በጋራ በሚሠሩባቸዉ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ምክክር አድርገዋል፡፡ የአርቲ ዋና ዳይሬክተር እና ሌሎች ከፍተኛ ኃላፊዎችን በጽሕፈት ቤታቸዉ ተቀብለው ያነገጋሩት የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ወ/ሮ እናትዓለም መለሰ የኢትዮጵያ መንግሥት የአፍሪካን ድምፅ አጉልተዉ ከሚያሰሙ እና ሚዛናዊና ትክክለኛ የአህጉሪቱን ትርክት ከሚያንፀባርቁ የሚዲያ ተቋማት ጋር በቅርበት እንደሚሠራ ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር…
“ዛሬ ምሽት ከአፍሪ ኤክሲም ባንክ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጆርጅ ኤሎምቢ እና ከባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጋር በአጋርነት፣ ዕድገት እና በአፍሪካ የወደፊት ዕድሎች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል።” Post Views: 44
ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ #PMOEthiopia Post Views: 66
“ዓላማ ተኮር ተግባቦት ለሀገር ግንባታ” በሚል መሪ መልእክት የፌዴራል ተቋማት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን የሥራ ኃላፊዎችና ከፍተኛ ባለሙያዎች ውይይት ተካሂዷል፡፡ በአፍሪካ የአመራር ልሕቀት አካዳሚ ዛሬ የተካሄደዉ የውይይት መድረክ ላይ የዘርፉን አጠቃላይ አቅጣጫ ያመላከቱት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር) ባለፉት ጥቂት የለውጥ ዓመታት በተመዘገቡ ኹለንተናዊ ስኬቶች የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ ጉልህ ሚና መጫወቱን አውስተዋል፡፡ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ…