Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የኢትዮጵያውያን እጆች መሬትን አቅንተው ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል፤ ተልዕኳችን ይቀጥላል። ኢትዮጵያውያን ስንተባበር የሚያቆመን አንዳች ኃይል የለም!” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 86
ኢትዮጵያ ለአፍሪካዊያን ያላትን አብሮነት የምታጸናበት ታሪካዊ መድረክ
ኢትዮጵያ በአህጉራዊ የፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ እና በዲፕሎማሲያዊ ሚናዋ አፍሪካ የአንድነት ድምፅ እንዲኖራት እያደረገች ያለችው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በመግለጫቸው እንዳመለከቱት፣ ሀገራችን በሰላም ማስከበር ስምሪቶች ቀዳሚ ተሳትፎ በማድረግ፣ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና (AfCFTA) ስምምነትን በፍጥነት በማጽደቅ እና ለተለያዩ አህጉራዊ ተቋማት የመሠረተ ልማት ድጋፍ በማቅረብ ረገድ ያላትን…
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030!
የኢትዮጵያ “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030” ብሔራዊ ስትራቴጂን በተመለከተ በሰፈረመቅድም፣ ፕሮጀክቱ ከዲጂታል ዘመን አደጋዎችና ተግዳሮቶች ባሻገር፣ ልማትና ሉዓላዊነትን በማጎልበት የኢትዮጵያን የልማት ጎዳና በራሱ ለመቅረጽ ቁርጠኛ መሆኗን ቀጥላለች። “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030” ስትራቴጂ፣ በዓላማ፣ በቁርጠኝነትና በችሎታ ላይ የተመሠረተ ብሔራዊ ምላሽ መስጠት ነው:: ስትራቴጂው ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2030 ታላቅ ልማትን ለማስመዝገብ ያለውን ከፍተኛ ምኞት የሚያሳይ ሲሆን፣ በኢኮኖሚ፣ በመንግሥታዊ አስተዳደርና በማኅበራዊ ዘርፎች…
“በኢትዮጵያ ውስጥ ከ14 ቢሊዮን ብር በላይ ለሽያጭ የወጡ ሙዓለ ነዋዮች ይገኛሉ”
ወ/ሮ ሃና ተህልኩ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ #PMOEthiopia Post Views: 80
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የመሠረተ-ልማት የለውጥ ጉዞ
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ብሩክ ታዬ በሰጡት ማብራሪያ፣ የኢትዮጵያ የመሠረተ-ልማት ጉዞ ለዘመናት ከዘለቀው ሀገራዊ ትልም ተነሥቶ አሁን ላይ በትጉህና ግልጽ መርሆዎች እንዲሁም በተዋቀረ አፈጻጸም ወደሚመራ የለውጥ ዘመን ተሸጋግሯል፤ ለዚህ ስኬት ደግሞ የለውጡ መንግሥት ሀገራዊ ተስፋን ከተቋማዊ አቅም ጋር ወደሚያጣጥም፣ ይበልጥ አመቺ፣ ቅደም ተከተላዊ እና የፋይናንስ ሥነ-ሥርዓትን ወደ ተከተለ አካሄድ ቁርጠኛ ሽግግር ያደረገ…
ኢትዮጵያ በ2015 ዓ.ም ከውስጥና ከውጪ በርካታ ፈተናዎች ቢገጥሟትም በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስኮች በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቧን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ተናገሩ፡፡
ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በአዳማ የፌዴራል እና የክልል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዓመታዊ የጋራ መድረክን ሲከፍቱ እንደተናገሩት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአሁኑ ወቅት ከአፍሪካ 5ኛ ባለ ግዙፍ ኢኮኖሚ ደረጃ ላይ መገኘቱን ጠቅሰዋል፡፡ በሃገሪቱ የተመዘገቡት ዘርፈ ብዙ ስኬቶች ሁሉም ጠንካራ የሚዲያና እና የኮሙኒኬሽን ተግባቦት ሥራ ድጋፍ እንደነበራቸው የተናገሩት ሚኒስትሩ ስኬቶቹ ግን በርካታ ፈተናዎችም እንደነበሩባቸው ጠቁመዋል፡፡ በተለይም ጽንፈኝነትና አክራሪነት እንደ…
