“መርከብህን አፍርሰህ ጀልባ አትገንባ፤ ጀልባ ውቅያኖስን አያሻግርህምና።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከተናገሩት የተወሰደ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከተናገሩት የተወሰደ
• መሰረተ-ልማት- የ5G እና የ4G ሽፋን መስፋፋት።• የዲጂታል መሳሪያዎች- ስማርት ስልኮችን በሀገር ውስጥ መገጣጠም።• ዲጂታል መንግስት- በመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት 2260 አገልግሎቶች በአንድ ቋት መደራጀት፣ ዲጂታል ክፍያዎች፣ የፍትህ ተደራሽ ስማርት ችሎት እና ዲጂታል ፖሊስ።• ዲጂታል ክህሎት-5 ሚሊዮን ኮደሮች ስልጠና፣ ትምህርት ቤቶችን በኢንተርኔት (SchoolNet)፣ በሶስተኛ ዲግሪ (PhD) ደረጃ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ምርምር እና ስታርት አፖችን…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 75
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 38
ቢኒያም ኤሮ ፣ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሚዲያ ታሪክ ፈር ቀዳጁና የጥንቱ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን፣ የነበሩበትን ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች ለመፍታት የለውጡ መንግሥት በዘርፉ ያደረገው ሪፎርም ተቋሙ ዓበይት የለውጥ እመርታዎችን እንዲያሳይ በር ከፋች ነበር ሲሉ አካፍለዋል። መዋቅራዊ ክፍተቶች፣ ግልጽ ያልሆነ ኤዲቶርያል ፖሊሲ፣ የብዝሃነትና ተደራሽነት ፈተና እንዲሁም የቴክኖሎጂ ኋላ ቀርነት ተቋሙን የፈተኑት ማነቆዎች…
ባሳለፈነው በጀት ዓመት የግብርና ዘርፍ 7 ነጥብ 3 በመቶ ዕድገት ያሰመዘገበ ሲሆን ከአጠቃላይ ዕድገታችን ዉስጥ ግብርና 2 ነጥብ 3 ድርሻ አለዉ፡፡ ከግብርና ምርት አንጻር ከሪፎርሙ በፊት በ2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ የሩዝ ምርት 1.5 ሚሊዮን ኩንታል ሲሆን ባለፈዉ ዓመት ግን 63 ሚሊዮን ኩንታል ሩዝ ማምረት ተችሏል። ይህ የሩዝ ምርት በኢኮኖሚዉ እድገት ዉስጥ ትልቅ ለዉጥ መኖሩን የሚያሳይ ነዉ፡፡…
ፕሬዚዳንቱ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክርቤቶች 4ኛ የሥራ ዘመን የጋራ ጉባኤ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ገዥ ትርክትና አሰባሳቢ ትርክትን ያጸኑ ሀገራት ዛሬ ስፍራቸው ታላቅነትና ብልጽግና ነው ብለዋል፡፡ ኢትዮጵያ ወርዷን በሚመጥን ልክ ከሕዝቦችዋ አልፋ በዓለም አምራና ደምቃ መታየት ይኖርባታል ያሉት ፕሬዚዳንቱ ኢትዮጵያ ለሁላችንም አታንስም ሲሉም ተናግረዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በበጀት ዓመቱ መንግስት የዜጎችን ሰላምና ደህንነት የማስጠበቅ አፈጻጸም…