Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ዛሬ የጀርመን ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆአን ዋድፉልን በኢትዮጵያ እና ጀርመን መካከል ያለንን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትርጉም ያለው ውይይት አድርገናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 129
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኬንያ የነበራቸውን ቆይታ በማጠናቀቅ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።
#PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 75
ይህን ያውቁ ኖሯል?
የኢትዮጵያ አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍላጎት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የሚሟላው ከንጹህ የኃይል አቅርቦት ላይ ነው። ይህም በዓለማችን ካሉ ጥቂት ሀገራት ተርታ ያሰልፈናል። #PMOEthiopia Post Views: 49
“በአንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን ህንዳውያን ስም የወዳጅነት ሰላምታ፣ መልካም ምኞት፣ ወዳጅነት እና ወንድማማችነትን አምጥቼላችኋለሁ!”
ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 92
የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ክቡር ቺፍ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በሀገራዊ ምክክር ያስተላለፉት መልእክት
የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ክቡር ቺፍ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በሀገራዊ ምክክር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር፤ የኢትዮጵያን ታሪክ፣ የህዝቦቿን ብዝሃነትና ታታሪነት በመጥቀስ ይህ ህዝብ የሰነቀውን ብሩህ ተስፋ ለማሳካት ደግሞ አሁን የተጀመረው ሀገራዊ ምክክር ስኬት ቁልፍ መሆኑን አብራርተዋል። PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 47
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ለአየር ንብረት ጥበቃ ከሚያበረክተው መሠረታዊ አስተዋፅዖ ባለፈ፣ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ የማር ምርት ላይ ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። ተፈጥሮንና አካባቢያችንን በመጠበቃችን፣ ደኖች እየተስፋፉ በመምጣታቸው፣ የንብ ዝርያዎችን የሚያግዙና የማር ምርትን የሚያሳድጉ ምቹ ከባቢዎች ምክንያት የምግብ ምንጮች ሊፈጠሩ ችለዋል። ተስፋን እንትከል!” Post Views: 53
