ከአንታሊያ እስከ አዲስ አበባ፤ ወደ COP32 የሚደረገው ጉዞ፣ የሰው ልጅ ታሪክ ወደ ጀመረበትና ለጋራ የአየር ንብረት ህልውናችን መፍትሔዎች ወደሚበጁበት ምድር ያደርሰናል።

ኢትዮጵያ ዓለምን በክብር ለመቀበል፣ ከመገኛዎ ጋር ዳግም ለማስተሳሰር እንዲሁም አረንጓዴና ዘላቂ የሆነ ነገን ለመፍጠር አዲስ ራዕይ ለማስረጽ ዝግጁ ናት። ከጥንታዊ ቅርሶቻችን እስከ ሀገር በቀል የአየር ንብረት መፍትሔዎቻችን ድረስ፤ ለመጪው ዘመን ተግባራዊ መፍትሄ ለመሰነቅ ለሁላችንም ጥሪ የምታቀርበውን ሀገር ይጎብኙ።

#PMOEthiopia

Similar Posts