“ለዛሬ አትምከሩ፤ ለነገ ምከሩ። ለእናንተ አትምከሩ፤ ለልጆቻችሁ ምከሩ።”


”የቀጣናችን ውህደትና የንግድ ትስስር ከመሠረታዊ የሸቀጥ ምርቶች የተሻገረ ልማትን እንድናፋጥን የሚያስችለን በመሆኑ፣ ለአህጉራችን የወደፊት ጉዞ እጅግ ወሳኝ ሚና ይኖረዋል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጥር 15 ቀን 2011 ዓ.ም Post Views: 26
ሚያዚያ 6/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዙሪያ በሰጡት ቃለ-ምልልስ፤ ዘርፉ የኢኮኖሚው ልብ እና የሀገር ሉዓላዊነት መሠረት መሆኑን በዝርዝር አብራርተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደገለጹት፣ ኢንዱስትሪው ምርታማነትንና የኤክስፖርት መጠንን በከፍተኛ ደረጃ በማሳደግ የኢኮኖሚ ዕድገትን የማነቃቃት ልዩ አቅም አለው። በተለይም የጥሬ ዕቃ አቅራቢነትን ደረጃ በመለወጥ፣ እሴት በመጨመርና ምርቶችን በብዛትና በጥራት የማምረት አቅምን በማጎልበት ረገድ ዘርፉ…
PMOEthiopia Post Views: 74
አዲሱ አውሮፕላን ማረፊያ በዓመት ከ100 ሚሊዮን በላይ ተጓዦችን ማስተናገድ የሚችል ሲሆን፤ ይህም የኢትዮጵያ አየር መንገድን በአፍሪካ ትልቁ አየር መንገድ በቻ ሳይሆን ትልቁ የአውሮፕላን ማረፊያ ባለቤት ያደርገዋል። ለዚህ ግዙፍ የ10 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንትም ኢትዮጵያን በቀጣይነት የአፍሪካ የአቬሽን ማእከል ሆና እንድትቀጥል ያደርጋታል። Office of the Prime Minister-Ethiopia #የጠሚሩምላሾች #PMOEthiopia Post Views: 194
ዘመናዊ የግብርና አሠራሮች የኢትዮጵያን ግብርና በመለወጥ፣ አርሶ አደሮች ምርትን እንዲያሳድጉ፣ ቅልጥፍናን እንዲያሻሽሉ እና ከተለዋዋጭ ሁኔታዎች ጋር እንዲላመዱ እያገዛቸው ነው። ከተሻሻሉ ዘሮች ወደ ተሻለ መስኖ እና ቴክኖሎጂ፣ ፈጠራዎች በገጠሩ ማኅበረሰብ ውስጥ ያለውን ኑሮ እያጠናከሩ ይገኛሉ። ግብርና የሀገሪቱ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ ቀጥሏል፣ ዕድገትን በማነሣሣት፣ ብልጽግናን በመደገፍ እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ጉልሕ ሚና አሁንም…
ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚያዝያ 27 ለእኛ የታሪክ ማኅደር ተገልጦ የሚነበብበት የትላንት ትዝታ ብቻ አይደለም፤ የአርበኞች አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን የድል መንፈስ እንደ ብዕር በመጠቀም አዲስ የታሪክ ምዕራፍ መጻፍ የጀመርንበት የትንሣኤ ጉዟችን መነሻ መሠረት ነው! ሚያዝያ 27 የነፃነት ማስታወሻ ብቻ ሳይሆን፣ ወጣቱ ትውልድ ሀገሩን በክብር ለመረከብ ላቡን የሚያፈስበትና ያለውን የሚሰጥበት የቁርጠኝነት ቀን ነው!። ከ85…