Similar Posts
የመደመር መጽሐፍት የሞባይል መተግበርያ
ማስጀመርያ መርሃ ግብር ላይ የተደረገ ውይይት። #PMOEthiopia Post Views: 52
በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን ተከትሎ ትልቅ ምጣኔ ሃብታዊ ውጤት እንደሚያስገኙ ከታመነባቸው እርምጃዎች መካከል የነፃ ንግድ ቀጠናዎችን ማስፋፋት ተጠቃሽ ነው።
በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችን ተከትሎ ትልቅ ምጣኔ ሃብታዊ ውጤት እንደሚያስገኙ ከታመነባቸው እርምጃዎች መካከል የነፃ ንግድ ቀጠናዎችን ማስፋፋት ተጠቃሽ ነው። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በመተባበር ያዘጋጁት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ጉብኝት መርሃግብር የድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠናን በመጎብኘት ዛሬ ተጀምሯል። ጉብኝቱን የመሩት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ፤ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና (AfCFTA) 55…
በኢትዮጵያ ውስጥ የጀመርነው እድገት ምንም ዓይነት ፈተና፣ ምንም ዓይነት እንቅፋት ያፈጥነዋል እንጂ አያስቆመውም። በኢትዮጵያ ውስጥ ተረጂነት ታሪክ ይሆናል።
#PMOEthiopia #ETAF90 Post Views: 36
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
“ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ለይፋዊ ጉብኝት የመጡትን የእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግን ተቀብዬ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። የኢትዮጵያ እና እስራኤልን ግንኙነት በማጤን በወል ፍላጎታችን ላይ ተመስርተን ትብብራችንን የምናሳድግባቸውን መንገዶች ተመልክተናል።” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 29
ኢኮኖሚ ጉዳዮችን በሚመለከት
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ ሪፎርም ከያዛቸው ዋነኛ ዓላማዎች መካከል አንደኛው የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራትን ማረጋጋት ነው። ሁለተኛው የኢኮኖሚ አቅጣጫዎችን ከግብርና መር ወደ ብዝሃ ዘርፍና ብዝሃ ተዋናይ በማሸጋገር ጥራት ያላው እድገት ማስመዝገብ ሲሆን ሌላኛው የኢትዮጵያን የእዳ ጫና ማቃለል ነው። በዚህ ረገድ በሁሉም መመዘኛ በኢትዮጵያ አመርቂ የኢኮኖሚ ስኬት ተመዝግቧል። #የጠሚሩምላሾች #PMOEthiopia Post Views: 37
በሚዲያና ኮሙኒኬሸን ዘርፍ ተዋናዮች መካከል ያለው ቅንጅት እየተሻሻለ መምጣቱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ።
በርካታ ሃገራዊና ዓለም አቀፋዊ ፈተናዎች ቢያጋጥሙም በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ በባለፉት ስድስት ወራት ውጤታማ ሥራዎችን ለመስራት መቻሉንም አንስተዋል። ይህንን ለማሳካት ለደከሙ የዘርፉ ተዋንያን በሙሉም ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የፌዴራልና የክልል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የግማሽ አመት የጋራ ጉባኤ ዛሬ በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። በኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ በልማት፣ በመልካም አስተዳደርና በሰላም አጀንዳዎች ዙሪያ የጋራ መግባባት ለመፍጠር የተሰራው…

