ኢኮኖሚ ጉዳዮችን በሚመለከት
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ ሪፎርም ከያዛቸው ዋነኛ ዓላማዎች መካከል አንደኛው የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራትን ማረጋጋት ነው። ሁለተኛው የኢኮኖሚ አቅጣጫዎችን ከግብርና መር ወደ ብዝሃ ዘርፍና ብዝሃ ተዋናይ በማሸጋገር ጥራት ያላው እድገት ማስመዝገብ ሲሆን ሌላኛው የኢትዮጵያን የእዳ ጫና ማቃለል ነው። በዚህ ረገድ በሁሉም መመዘኛ በኢትዮጵያ አመርቂ የኢኮኖሚ ስኬት ተመዝግቧል።

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ ሪፎርም ከያዛቸው ዋነኛ ዓላማዎች መካከል አንደኛው የማክሮ ኢኮኖሚ ስብራትን ማረጋጋት ነው። ሁለተኛው የኢኮኖሚ አቅጣጫዎችን ከግብርና መር ወደ ብዝሃ ዘርፍና ብዝሃ ተዋናይ በማሸጋገር ጥራት ያላው እድገት ማስመዝገብ ሲሆን ሌላኛው የኢትዮጵያን የእዳ ጫና ማቃለል ነው። በዚህ ረገድ በሁሉም መመዘኛ በኢትዮጵያ አመርቂ የኢኮኖሚ ስኬት ተመዝግቧል።

መላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጳጉሜ 5 የነገ ቀን እና ለአዲሱ ዓመት ዋዜማ በሠላም አደረሳችሁ! ነገ የጊዜ መቍጠሪያ ብቻ አይደለም፤ ነገ ተስፋ፣ ምኞት፣ ስንቅ፣ ለዛሬ መነሣሣትና ትጋት ምክንያት ጭምር ነው፡፡ ነገ ሁላችንም ለማየት የምንጓጓለት፣ የተሻለ ሕይወትና ስኬት እንዲኖረን የምንመኘዉ መሻታችን ነው፡፡ እንደግለሰብ የተሻለ ነገን እንመኛለን፤ እንደቤተሰብ የተሻለና የጋራ ደስታና ተድላ ያለው ነገን እናልማለን፤ እንደሀገር ሰላም፣ ደስታ፣ ብልጽግና…
ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ኢትዮጵያ ባለፉት 10 ወራት 250ሺህ ቶን የማር ምርት ማግኘቷን የግብርና ሚኒስቴር መረጃ አመላከተ፡፡ በግብርናዉ ዘርፍ በተለይም የእንስሳት ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ተቀርጾ እየተተገበረ ያለዉ ሀገራዊ የሌማት ትሩፋት ኢኒሼቲቭ ከፍተኛ ዉጤት ማስመዝገቡን ቀጥሏል፡፡ በምግብ ራስን ለመቻል መንግስት በሌማት ትሩፋት እና በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየከናወነ ያለው የግብርና እና የአከባቢ ጥበቃ ልማት…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 42
ግንቦት 14 /2018 ዓ.ም 7ተኛውን ሀገራዊ ምርጫን ሀገርን በጽኑ መሠረት ላይ የምንገነባበት እና ስንደመር ምን ያህል ታላቅ ነገር ማድረግ እንደምንችል ለዓለም በተግባር የምናሳይበት የታሪክ አጋጣሚ ማድረግ ይገባል። ጀግኖች ከአደዋ ዜሮ ዜሮ ተነስተው በአንድነት ጸንተው ሀገርን እንዳስረከቡን የሚዲያው ዘረፍም ለኢትዮጵያ ከፍታ በቃል ኪዳን አስሮ ከዚሁ ሥፍራ ስለሀገር በአንድነት ተነስቷል ። የዴሞክራሲ ግንባታ የሀገረ መንግሥት ማጽኛ አንዱ…
መሳፍንት ተፈራ፣ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ እንደገለጹት የኢትዮጵያ የህትመት ዘርፍ የለውጡ መንግሥት ትልቅ ትኩረት በመስጠት ሰፊ ሪፎርም ካደረገባቸው ዘርፎች አንዱ ነው። በተለይም የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያጋጠመውን ተቋማዊ ውስንነቶች በመለየት ተገቢውን ምላሽ መስጠት የሪፎርሙ ተቀዳሚ እርምጃ ነበር። የይዘት ጥራትና ብዝሀነትን ማስፋት፣ ሚዲያውን በቴክኖሎጂ ማዘመን፣ ተደራሽነትና ስርጭትን ማሳደግ እንዲሁም ተገቢ አደረጃጀትና መዋቅር መፍጠር የሪፎርሙ ትግበራዎች…