በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሚገኘው የቁንድዶ ተራሮች፤
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሚገኘው የቁንድዶ ተራሮች፤ የቀድሞ አርበኞቻችንን በጦር ሜዳ ያደረሱና በዚያው አምባ ላይ ብቻ ለሚገኙ ብርቅዬ ፈረሶች መኖሪያ ነው።
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሚገኘው የቁንድዶ ተራሮች፤ የቀድሞ አርበኞቻችንን በጦር ሜዳ ያደረሱና በዚያው አምባ ላይ ብቻ ለሚገኙ ብርቅዬ ፈረሶች መኖሪያ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በዛሬው ዕለት በቀረበው የ100 ቀናት ግምገማ እና የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍጹም አሰፋ ቁልፍ ማሻሻያዎችንና የተመዘገቡ ስኬቶችን አብራርተዋል። ሪፖርቱ ቀደም ሲል ደካማ ተቋማዊ አቅም፣ ዝቅተኛ ምርታማነት፣ ውስን የግል ዘርፍ ተሳትፎ እና ውጤታማ ያልሆኑ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይስተዋሉበት በነበረው አስቸጋሪ የኢኮኖሚ ሁኔታ ውስጥ የተከናወኑ ተግባራትን ያካተተ…
PMOEthiopia Post Views: 79
ባስተላለፉት መልዕክት፤ በዓለም ታሪክ ውስጥ በግጭት የተገነባ ወይም ያተረፈ ሀገር አለመኖሩን አስገንዝበዋል። አክለውም በፖለቲካ ባህል ውስጥ ልዩነቶች መኖራቸው ተፈጥሮአዊ ቢሆንም፤ ትልቁና መሰረታዊው ስህተት ግን እነዚህን ልዩነቶች በኃይል ለመፍታት መሞከር እንደሆነ ነው ያነሱት። ከሁሉ በላይ ልዩነቶችን መፍታት የሚቻለው በሰላማዊ መንገድ፣ በመነጋገርና በተለያዩ ሰላማዊ መድረኮች መሆኑን ያብራሩት ዋና ፀሐፊው፤ ኢትዮጵያም ለዚህ የሚሆኑ በርካታ ባህላዊ የምክክር መንገዶች ያሏት…
“በያቤሎ ከተማ የሚገኘው የቦረና ባሕል ማዕከል ዛሬ ተመርቋል። በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በ2013 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦለት የነበረውና ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት የሆነው የባህል ማዕከል፤ በመደመር መጽሐፍ ሽያጭ የተገነባ ሲሆን በ57.6 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው። ማዕከሉ የገዳን ሥርዓት ለማሳየት በልዩ ሁኔታ ዲዛይን የተደረገ ሲሆን በአንድ ጊዜ እስከ 2000 ሰዎች ማስተናገድ አቅም ያለው የስብሰባ አዳራሽ እና…
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! ዘንድሮ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት የምናከብረው የተነገረው የተስፋ ቃል መድረሱን፣ የለውጥ ብርሃን መፈንጠቅ መጀመሩን፣ የመሻገር ዘመን መቅረቡን እያመንን ነው። ጉዟችን በውጣ ውረድ የተሞላ ነበር፤ ተስፋ አስቆራጭ መከራዎችን አስተናግደናል። ከእንግዲህ ፈተናው ጨርሶ አይጎበኘንም ባንልም፣ ተስፋችን የሚወለድበት የዋዜማው ዕለት ላይ ደርሰናል። የፍዳው ዘመን ላይመለስ ተሸኝቶ፣ የማንሠራራት ዘመን እንደመጣ በልበ ሙሉነት መናገር እንችላለን።…
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ኢትዮጵያውያን ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል፤ ይህ ንቅናቄ የደን ሽፋንን ከ17% ገደማ ወደ 23.6% ያሳደገ ሲሆን፣ 1.2 ሚሊዮን የሥራ እድሎችንም ፈጥሯል፣ ለበርካታ አስርት ዓመታት የነበረውን የመሬት መራቆት መቀልበስ ተችሏል! #PMOEthiopia#EthiopiaDelivers#GreenLegacy ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 39