አዲስ ስፖርት ፓርክ፤ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የስፖርትና የውበት አሻራ።
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
ሙሉውን ሂደት ለመረዳት ምስሎቹን ይመልከቱ! #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 22
Post Views: 237
የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም መስፈን በጋራ እንደሚሰሩ ገለጹ ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም የአማራ ከልል መንግስትና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የምክክር መድረክ ከትናንት ጥቅምት 16-17/2018 ዓ.ም ጀምሮ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄድዋል፡፡ በኢትዮጵያ የዳበረ የዲሞክራሲ ሥርዓትን ለመገንባት እና በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ሰላማዊ ግንኙነት ለመፍጠር፣ እንዲሁም በመከባበርና በመተባበር ላይ የተመሰረተ ጤናማ የፖለቲካ ፉክክር እንዲኖር የፖለቲካ ፓርቲ…
ሕዳር 21/2018 ዓ.ም በተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለዉጥ ማዕቀፍ መሰረት ኢትዮጵያ 32ኛውን የፓርቲዎች ጉባኤ (ኮፕ-32)ን ለማዘጋጀት መመረጧ የአየር ንብረት ለውጥን ለመግታት ላበረከተችው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ዕውቅና የሚሰጥ ነዉ፡፡ ይህ ዉሳኔ በጠንካራ የዲፕሎማሲ ጥረት የተገኘ ዕድል በመሆኑ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከልና በመቆጣጠር ሂደት ዉስጥ የመሪነት ሚናዋን በተግባር እንድታሳይ የሚያግዝ ከመሆኑም በላይ የጉባዔዉ ዝግጅት ኢትዮጵያን እንደ ተሳታፊ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ መርሃግብር አካል የሆነውን የሀሮ ደንዲ ሎጅን ዛሬ በይፋ መርቀዋል። የደንዲ ሐይቅን ቁልቁል የሚመለከተው የሥነ-ምህዳር ቱሪዝም ልማት፣ ኢትዮጵያ ለከፍተኛ እና ዘላቂ የቱሪዝም ዘርፍ ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው። ይህ ስኬት ኢትዮጵያ ያለመችውን ዳር እንደምታደርስ ህያው ምስክር ነው! ሀገራችን ተፈጥሯዊ ውበቷን ካልተቆጠበ ጥረት ጋር በማቀናጀት፣ የራሷን መጻኢ ዕድል በራሷ የመገንባት ዐቅም እንዳላት…
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሚገኘው የቁንድዶ ተራሮች፤ የቀድሞ አርበኞቻችንን በጦር ሜዳ ያደረሱና በዚያው አምባ ላይ ብቻ ለሚገኙ ብርቅዬ ፈረሶች መኖሪያ ነው። #VisitEthiopia #PMOEthiopia Post Views: 68