Similar Posts
ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በዲጂታል 2025 ስትራቴጂ ላይ ቁልፍ ጉዳይ ሆኖ ተተግብሯል።
“ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በዲጂታል 2025 ስትራቴጂ ላይ ቁልፍ ጉዳይ ሆኖ ተተግብሯል። አሁን ላይ 30 ሚሊዮን ዜጎች ፋይዳ መታወቂያ ተመዝግበዋል። በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ላይም ፋይዳ ስትራቴጂካዊ ትኩረት የተሰጠው ሲሆን ሙሉ ለሙሉ ተደራሽ የማድረግ ስራም ይሰራል። በተለይ እስከታችኛው መዋቅር ድረስ ያሉ አገልግሎቶችን ከፋይዳ ጋር በማስተሳሰር በስትራቴጂው የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት በትኩረት ይሰራል። ለዚህ ደግሞ ሁሉም በትብብር ሊሰራ ይገባል።”…
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030!
የኢትዮጵያ “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030” ብሔራዊ ስትራቴጂን በተመለከተ በሰፈረመቅድም፣ ፕሮጀክቱ ከዲጂታል ዘመን አደጋዎችና ተግዳሮቶች ባሻገር፣ ልማትና ሉዓላዊነትን በማጎልበት የኢትዮጵያን የልማት ጎዳና በራሱ ለመቅረጽ ቁርጠኛ መሆኗን ቀጥላለች። “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030” ስትራቴጂ፣ በዓላማ፣ በቁርጠኝነትና በችሎታ ላይ የተመሠረተ ብሔራዊ ምላሽ መስጠት ነው:: ስትራቴጂው ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2030 ታላቅ ልማትን ለማስመዝገብ ያለውን ከፍተኛ ምኞት የሚያሳይ ሲሆን፣ በኢኮኖሚ፣ በመንግሥታዊ አስተዳደርና በማኅበራዊ ዘርፎች…
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአራት ዓመታት ጉዞ ኤግዚቢሽን ተጎበኘ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች ጋር በመሆን፣ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑን የአራት ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ ኤግዚቢሽን ጎብኝተዋል። #PMOEthiopia Post Views: 55
“ኢትዮጵያም፣ ሃብቷም ከአባቶቻችን የወረስነው ብቻ ሳይሆን ከልጆቻችን የተዋስነው ነው”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ ኮንፈረንስ ላይ ከተናገሩት PMOEthiopia Post Views: 73
ሐሳብ የለውጥ ኃይል ነው ፣ሙሁራን የለውጥ ወኪሎች ናቸው
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 72
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በባሕር ዳር የተደረገላቸው አቀባበል
Post Views: 44
