“ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትን ማንም አያሸንፍም።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ሰኔ 23 ቀን 2013 ዓ.ም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ሰኔ 23 ቀን 2013 ዓ.ም
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፣ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግም፣ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል። #PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 45
#PMOEthiopia ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication See less Post Views: 56
ባለፉት ሀምሳ ዓመታት የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍፁም መገለል ተነስተዉ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በልማት መስኮች የባለቤትነት ዋስትናን አረጋግጠዋል፡፡ ዛሬ ላይ ሴቶች በሀገሪቱ የፖለቲካ ዐዉድና ልማት ዘርፎች ውስጥ ግንባር ቀደም ሚናን እየተጫወቱም ይገኛሉ፡፡ ይህ ለውጥ የሴቶችን መሠረታዊ መብቶች ከማስጠበቅ ባለፈ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ገጽታ ላይ የሚታዩ ውጤቶችን እንዲጎናጸፉ አስችሏቸዋል፡፡ ሴት መሪዎች ፖሊሲዎችን በመቀረጽ፣ የአገልግሎት አሰጣጥን በማሳለጥ፣ ልማትን በማፋጠን፣ እንዲሁም…
Post Views: 58
“የኢትዮጵያውያን እጆች መሬትን አቅንተው ከ48 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን ተክለዋል፤ ተልዕኳችን ይቀጥላል። ኢትዮጵያውያን ስንተባበር የሚያቆመን አንዳች ኃይል የለም!” ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 62
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 72