Similar Posts
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
Post Views: 51
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
በአፍሪካ በስልጣን ላይ ያለ መንግስት ህገ መንግሥት አሻሽሎ የሥልጣን ዘመን ሲጨምር እንጂ ሲገደብ ታይቶ አይታወቅም:: በሀገራዊ ምክክሩ ብልጽግና አጀንዳዬ ብሎ ካቀረበው ጉዳይ አንዱ የመንግሥት የሥልጣን ጊዜ እንዲገደብ የሚጠይቅበት ነው:: ይህ ለልጆቻችን መሠረት የሚጥል ልምምድ ነው! Post Views: 40
በኢትዮጵያ በህገወጥ መንገድ የሚነቀሳቀሱ ታጣቂዎች የሰላምን አማራጭን እየተቀበሉ ነዉ!
መንግስት በተለያዩ ሀገሪቱ አካባቢዎች ተንቀሳቅሰዉ የህዝቡን ሰላም የሚያዉኩ አካላትን ለመቆጣጠር የሰላም አማራጮችን ሲከተል ቆይቷል፡፡በዚህም በርካታ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበልና የታህድሶ ስልጠና በመዉሰድ ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ተደርጓል፡፡ ሰሞኑን በኦሮሚያ ምዕራብ ጉጂ ዞን እና በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በተሳሳተ ዓላማ ወደ ጫካ ገብተው የነበሩ ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሚሆኑ ታጣቂዎች የሰላምን አማራጭ ተቀብለው ገብተዋል። በበርካታ የኦሮሚያ አካባቢዎች…
“ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትን ማንም አያሸንፍም።”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 23 ቀን 2013 ዓ.ም Post Views: 26
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ’ገበታ ለሀገር’ ውጥን የሆነው የጎርጎራ ኤኮ ሪዞርት ከአየር ላይ የተወሰዱ ምስሎች::
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ’ገበታ ለሀገር’ ውጥን የሆነው የጎርጎራ ኤኮ ሪዞርት ከአየር ላይ የተወሰዱ ምስሎች::Aerial shots of Gorgora Eco Resort – Prime Minister Abiy Ahmed’s ‘Dine For Ethiopia’ initiative. Post Views: 377
ከህልም ወደ ተግባር – አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌታዊ ጉዞ በላቀ ምዕራፍ ላይ
ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ በ”ሀገር በቀል ኢኮኖሚ ሪፎርም” ማዕቀፍ ውስጥ የኢኮኖሚ እድገታችን ዋነኛ ምሰሶ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል። በ”ገበታ ለትውልድ” መርሃግብር የተከናወኑ የልማት ስራዎች የተፈጥሮ ጸጋዎቻችንን ከዘመናዊ ጥበብ ጋር በማቀናጀት ለኢትዮጵያ አዲስ ገጽታና ክብር እየገነቡ ነው። እነዚህ ፕሮጀክቶች ታሪካዊ እሴቶቻችንን ጠብቆ ለትውልድ ከማሻገር ባለፈ፣ ኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንትና የሁነት ቱሪዝም ተመራጭ መዳረሻ በማድረግ የማህበረሰቡን…
