ኢትዮጵያ አሁን ዕዳ ለመክፈል ምንም ዓይነት ችግር የለባትም !!!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ሰላማዊ ካሳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሕብረ ብሄራዊነት የተከበረባት ጠንካራ አንድነት ያላት የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ታላቁን ገዥ ትርክት በጋራ ልንገነባ ይገባል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊ ካሳ ተናገሩ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ዛሬ በጀመሩት ውይይት ሚኒስትር ዴኤታዋ እንዳሉት እንደ መንግስት ኮሙኒኬሽን አመራርና ባለሙያ ለሃገራዊ ግንባታ አዎንታዊ ገዥ…
“ከአለም ባንክ ፕሬዝደንት እና ከኢትዮጵያ መልካም ወዳጅ አጄይ ባንጋ ጋር መወያየት ሁልጊዜም ቢሆን አስደሳች ነው። በመካሄድ ላይ ስላሉት በአለም ባንክ ቡድን ለኢትዮጵያ የሚደረጉ ድጋፎች ዙሪያ ተወያይተናል። ይኸውም በጤና፣ በኃይል ምንጭ እና የአየር ንብረት ጥበቃ የልማት ፕሮጀክቶች የገንዘብ ድጋፍ ጉዳይን የተመለከተ ነበር። Always a great pleasure meeting with Ajay Banga, President of the World Bank and…
በሐረር ከተማ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ተገንብቶ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን የሐረሪ ክልል ባህል ማዕከልን የጋዜጠኞችና የኮሙኒኬሸን ባለሙያዎች ቡድን ዛሬ ጎብኝቷል፡፡ የባህል ማዕከሉ የወጣቶችን ስብዕና ለመገንባት እንዲሁም ስለ ሃገራቸውና ስለ ሃረሪ ክልል ባህላዊና ታሪካዊ እሴቶች ለማስተዋወቅ ያስችላል ተብሏል። ሐረር የመቻቻልና የፍቅር ከተማ መሆንዋን በተጨባጭ ለማሳየትና የቱሪዝም ማዕከልነቷን ለማሳደግ የባህል ማዕከሉ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የሐረሪ…
“አመራርነት በፓሊሲ እና በተቋማት ብቻ ሳይሆን በሰብአዊ ግንኙነቶችም ጭምር ይከናወናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮችhttps://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 54
የህንድ 15ኛው ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በአዲስ አበባ ያደረጉት ጉብኝት፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሺህ ዓመታት ድልድይ ዳግም ያደሰ ክስተት ሆኖ ተመዝግቧል። ናሬንድራ ሞዲ ህንድ ነፃ ከወጣች በኋላ ተወልደው ሀገሪቱን ለመምራት የበቁ የመጀመሪያው መሪ ሲሆኑ የወጣትነት ዘመናቸውን ለአጭር ጊዜ እንደ መነኩሴ ከሀገር ሀገር በመዘዋወር ያሳለፉት ሞዲ፣ ዛሬም ድረስ ያ መንፈሳዊ ጽናት አብሯቸው ይገኛል። ከፖለቲካው ጀርባ…
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 45