የ2018 ዓ.ም የገና በዓል የማዕድ ማጋራት
“አመራርነት በፓሊሲ እና በተቋማት ብቻ ሳይሆን በሰብአዊ ግንኙነቶችም ጭምር ይከናወናል”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication
በግብርና ዘርፍ ያገኘናቸው ስኬቶች በኢንዱስትሪው ዘርፍም በመደገም ላይ ናቸው። የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሀገር በቀል አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም አሳድጓል ንቅናቄው ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ለመተካት፣ ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን በጥራትና በብዛት ለማምረት እንዲሁም የግብርና እና ማዕድን ምርቶች ላይ ዕሴት ጨምሮ ለገበያ ለማቅረብ አዲስ ምዕራፍም ከፍቷል።በተለይ በጎጆ ኢንዱስትሪ የተጀመረው የኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴ አካል የሆነው የገቢ ምርቶችን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች ጋር በመሆን፣ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑን የአራት ዓመታት ጉዞ የሚያሳይ ኤግዚቢሽን ጎብኝተዋል። #PMOEthiopia Post Views: 74
ዘመናዊ የግብርና አሠራሮች የኢትዮጵያን ግብርና በመለወጥ፣ አርሶ አደሮች ምርትን እንዲያሳድጉ፣ ቅልጥፍናን እንዲያሻሽሉ እና ከተለዋዋጭ ሁኔታዎች ጋር እንዲላመዱ እያገዛቸው ነው። ከተሻሻሉ ዘሮች ወደ ተሻለ መስኖ እና ቴክኖሎጂ፣ ፈጠራዎች በገጠሩ ማኅበረሰብ ውስጥ ያለውን ኑሮ እያጠናከሩ ይገኛሉ። ግብርና የሀገሪቱ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ ቀጥሏል፣ ዕድገትን በማነሣሣት፣ ብልጽግናን በመደገፍ እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ጉልሕ ሚና አሁንም…
“ከዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታመር ጋር ተገናኝተን በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ጠንካራውን እና ለረጅም ዘመናት የቆየውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደፊት ማራመድ በማስፈለጉ ላይ ተወያይተናል። Met with Sir Keir Starmer, Prime Minister of the United Kingdom for exchanges on the need to take forward the strong and longstanding bilateral relations between two countries.” Prime Minister Abiy Ahmed…
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕገ መንግሥት አንቀፅ 62(9)እና በዐዋጅ ቁጥር 359/1995 አንቀጽ 14 ንዑስ አንቀፅ 2(ለ) መሠረት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደርን በርዕሰ መስተዳደርነት እንዲመሩ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የትግራይ ክልል አካታች ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ በጸደቀው ደንብ ቁጥር 479/2013 አንቀጽ 4(2) እና የዓመቱን የሥራ አፈጻጸም ባቀረቡት መሠረት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሌፍተናንት…
ኢትዮጵያ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ ፣ ዜጎችን ማዕከል በማድረግ ፍትሃዊ ተደራሽነት የሚያሰፋውን፣ በዜጎችና በተቋማት መካከል መተማመንን የሚያሰፋውን ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 በይፋ ጀምራለች ። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication Post Views: 135